Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
DefendTheTruth
Senior Member
Posts: 13225
Joined: 08 Mar 2014, 16:32

ኢትዮጵያን ወደ ኋላ ስጎትታት የኖረዉ ኋላ-ቀሩ ሃይል ዛሬም እንዴት ዘመናዊ ታደርጋላችዉ ብሎ የመንግስት አስተዳደር ላይ መጨረሻ የለሽ ጦርነት ከፍቶ ይገኛል።

Post by DefendTheTruth » 15 Aug 2023, 17:07

ኢትዮጵያን ወደ ኋላ ስጎትታት የኖረዉ ኋላ-ቀሩ ሃይል ዛሬም እንዴት ዘመናዊ ታደርጋላችዉ ብሎ የመንግስት አስተዳደር ላይ መጨረሻ የለሽ ጦርነት ከፍቶ ይገኛል።

በቀርብ ጊዜ በአዲስ አበባ ዙሪያ በተደረገዉ የመሬት ምዝገባ ላይ በተወሰደዉ የመንግስት እርምጃ ላይ ግልፅ ጦርነት ተከፍቶ ነበር፣ ሁሌም መደበቂያ ይፈልጋሉ፣ እዚህ ላይ መደበቂያቸዉ ድሃን አፈናቀላችዉ የምል ነበር።

ኢትዮጵያን ወደ ፊት ለመዉሰድ ስባል ኋላ-ቀሩን ኋይል ያለርህራሄ መዋጋት ያስፈልጋል።

https://en.wikipedia.org/wiki/Cadastre

DefendTheTruth
Senior Member
Posts: 13225
Joined: 08 Mar 2014, 16:32

Re: ኢትዮጵያን ወደ ኋላ ስጎትታት የኖረዉ ኋላ-ቀሩ ሃይል ዛሬም እንዴት ዘመናዊ ታደርጋላችዉ ብሎ የመንግስት አስተዳደር ላይ መጨረሻ የለሽ ጦርነት ከፍቶ ይገኛል።

Post by DefendTheTruth » 15 Aug 2023, 17:13

አንድ የተከበሩ የኢትዮጵያ የህዝብ ተወካይ የሆኑ ና በኦሮምኛ ቋንቋ አስተያየተቻዉን የገለፁ ሴት ስናገሩ፣ "ቤተመንግስቱ እንደ ድሮ የገማ የተግማማ ሳይሆን ጥሩ ሽታ ና አዉድ አለዉ፣ ድሮ ግማቱ በዚያ በኩል አያሳልፍም ነበር፣ አሁን ያ ተለዉጦ የምያዉድ ሽታ አግኝቶዋል። ለዘመናት አግማምቶት የሄዱት ደግሞ በአንዴ ብቅ አሉ ና በአቋራጭ እኛ ከልገባንበት ብሎ ጩሃት ማስተጋበት ጀመሩ። ይህ ደግሞ በምንም አይነት ሁኔታ አይሆንም" ብሎ እንቅጩን ተናገሩ።

ዳሩ ደግሞ ዉጪዉ ብቻ ሳይሆን ዉስጡም ለመጀማርያ ጊዜ የመንግስት ዉሳኔ መስጫ አዉድ ሆኖ ተገኝቷዋል። ለመጀመሪያ ጊዜ በሕይወት ዘመናቺን፣ ወሳኝ በሆኑ ጉዳዮች ላይ ተፋላሚ ሀሳቦች በጋራ የምስተናገዱበት አዉድ ሆኖ ተገኞቶዋል፣ ለዚህ መስረጃነት ደግሞ የአቶ ገዱ አንዳርጋቸዉን የፓርላማ ዉሎ መመልከት በቂ ነዉ።

ኢትዮጵያ እየተነሳች ነዉ!

DefendTheTruth
Senior Member
Posts: 13225
Joined: 08 Mar 2014, 16:32

Re: ኢትዮጵያን ወደ ኋላ ስጎትታት የኖረዉ ኋላ-ቀሩ ሃይል ዛሬም እንዴት ዘመናዊ ታደርጋላችዉ ብሎ የመንግስት አስተዳደር ላይ መጨረሻ የለሽ ጦርነት ከፍቶ ይገኛል።

Post by DefendTheTruth » 15 Aug 2023, 17:42

ኋላ-ቀሩ ሃይል አሁንም ሌላ ከለላ ይዞ ተመልሶዋል፣ እንደገና የአንድነት ከለላ ይዞ ብቅ ልል ይፈልጋል::

ዋናዉ መገለጨዉ ሌላ ከለላ ይዞ መንቀሳቀስ ነዉ፣ በግልፅ አላማዉን መናገር ያሳፍረዋል፣ እፍረት የለሽ ፍጡሮች።

የሽግግር መንግስት ይቋቋም ለማለት ስፈልጉ ንግግር ያስፈልጋናል ይሉናል፣ ጥያቄዉ እዚህ ላይ ለምን መንግስት ዉስጥ ሳይገቡ መነጋገር አቃታቸዉ የምል ነዉ። ደሩ ግን መልሽ የላቸዉም።

አሁን ይህ ሰዉዬ ለምን የተጠየቀዉን ጥያቄ በግልፅ አይመልስም?

Last edited by DefendTheTruth on 15 Aug 2023, 18:00, edited 1 time in total.

DefendTheTruth
Senior Member
Posts: 13225
Joined: 08 Mar 2014, 16:32

Re: ኢትዮጵያን ወደ ኋላ ስጎትታት የኖረዉ ኋላ-ቀሩ ሃይል ዛሬም እንዴት ዘመናዊ ታደርጋላችዉ ብሎ የመንግስት አስተዳደር ላይ መጨረሻ የለሽ ጦርነት ከፍቶ ይገኛል።

Post by DefendTheTruth » 15 Aug 2023, 17:54

ሌሎችን ለመጨቆን ስሉ አንድነት ይሉናል
የመሬት ወረራን ለማስቆም የምደረገዉን እርምጃ ለመቀወም ስፈልጉ፣ ደሃን አፈናቀላቺዉ ይሉናል

መንግስትን በጉልበት ለመፈንቀል ስፈልጉ አማራ ነጥሎ የሕልዉና አደጋ አጋጥሞታል ይሉናል።

ሕግን ለመጣስ ስፈልጉ ዞር ብሎ ህገ-መንግስቱ እኛን አይወክለንም ይሉናል (ስለዚህ ከህግ-ማዕቀፍ ዉጪ መንቀሳቀስ ለኛ በተለየ ሁኔት ለፈቀድ ይገባል ይሉናል):: Here they mean they should be treated differently than the rest in the country.

ጉዱ ገና ይወጣል ....

Selam/
Senior Member
Posts: 17800
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: ኢትዮጵያን ወደ ኋላ ስጎትታት የኖረዉ ኋላ-ቀሩ ሃይል ዛሬም እንዴት ዘመናዊ ታደርጋላችዉ ብሎ የመንግስት አስተዳደር ላይ መጨረሻ የለሽ ጦርነት ከፍቶ ይገኛል።

Post by Selam/ » 15 Aug 2023, 19:03

ጭንጋፍ ካድሬ - የሰው ልጅ ተገልብጦ የተሰቀለው፣ ህፃናት፣ እናቶችና አዛውንት ከትውልድ ቦታቸው የተፈናቀሉትና በጭካኔ የተገደሉት ፣ ሴት ተማሪዎች ታግተው የጠፉት ቤተ እምነቶች የተቃጠሉት በአንተ ኦነግ-ሸኔ በሚመራው የኦሮሞ ሀገር እንጂ ሌላ በየትም የኢትዮጵያ ግዛት አይደለም። በአለም ላይ እስከ አሁን አራት አይነት ጅቦች ነበሩ። ባለፉት አምስት አመታት ግን አዲስ አምስተኛ የቀን ጅብ ዝርያ ከተደበቀበት ጉድጓድ ብቅ ብሏል። ስሙም ኦነግ-ሸኔ ይባላል።
DefendTheTruth wrote:
15 Aug 2023, 17:54
ሌሎችን ለመጨቆን ስሉ አንድነት ይሉናል
የመሬት ወረራን ለማስቆም የምደረገዉን እርምጃ ለመቀወም ስፈልጉ፣ ደሃን አፈናቀላቺዉ ይሉናል

መንግስትን በጉልበት ለመፈንቀል ስፈልጉ አማራ ነጥሎ የሕልዉና አደጋ አጋጥሞታል ይሉናል።

ሕግን ለመጣስ ስፈልጉ ዞር ብሎ ህገ-መንግስቱ እኛን አይወክለንም ይሉናል (ስለዚህ ከህግ-ማዕቀፍ ዉጪ መንቀሳቀስ ለኛ በተለየ ሁኔት ለፈቀድ ይገባል ይሉናል):: Here they mean they should be treated differently than the rest in the country.

ጉዱ ገና ይወጣል ....

DefendTheTruth
Senior Member
Posts: 13225
Joined: 08 Mar 2014, 16:32

Re: ኢትዮጵያን ወደ ኋላ ስጎትታት የኖረዉ ኋላ-ቀሩ ሃይል ዛሬም እንዴት ዘመናዊ ታደርጋላችዉ ብሎ የመንግስት አስተዳደር ላይ መጨረሻ የለሽ ጦርነት ከፍቶ ይገኛል።

Post by DefendTheTruth » 16 Aug 2023, 07:55

ቆሞ-ቀር ወደ ራሱ ተመልሶ ራሱን ማያት አይችልም፣ ስሌላ ስያወራ ይዉላል፣ ያድራል እንጂ።

ለአንቺ አይነቷ ግልገል ብዙ ጊዜ አላጠፋም ብዬሽ ነበር፣ ጆሮ የለሽም እንጂ።

ደቃቅ!
Selam/ wrote:
15 Aug 2023, 19:03
ጭንጋፍ ካድሬ - የሰው ልጅ ተገልብጦ የተሰቀለው፣ ህፃናት፣ እናቶችና አዛውንት ከትውልድ ቦታቸው የተፈናቀሉትና በጭካኔ የተገደሉት ፣ ሴት ተማሪዎች ታግተው የጠፉት ቤተ እምነቶች የተቃጠሉት በአንተ ኦነግ-ሸኔ በሚመራው የኦሮሞ ሀገር እንጂ ሌላ በየትም የኢትዮጵያ ግዛት አይደለም። በአለም ላይ እስከ አሁን አራት አይነት ጅቦች ነበሩ። ባለፉት አምስት አመታት ግን አዲስ አምስተኛ የቀን ጅብ ዝርያ ከተደበቀበት ጉድጓድ ብቅ ብሏል። ስሙም ኦነግ-ሸኔ ይባላል።
DefendTheTruth wrote:
15 Aug 2023, 17:54
ሌሎችን ለመጨቆን ስሉ አንድነት ይሉናል
የመሬት ወረራን ለማስቆም የምደረገዉን እርምጃ ለመቀወም ስፈልጉ፣ ደሃን አፈናቀላቺዉ ይሉናል

መንግስትን በጉልበት ለመፈንቀል ስፈልጉ አማራ ነጥሎ የሕልዉና አደጋ አጋጥሞታል ይሉናል።

ሕግን ለመጣስ ስፈልጉ ዞር ብሎ ህገ-መንግስቱ እኛን አይወክለንም ይሉናል (ስለዚህ ከህግ-ማዕቀፍ ዉጪ መንቀሳቀስ ለኛ በተለየ ሁኔት ለፈቀድ ይገባል ይሉናል):: Here they mean they should be treated differently than the rest in the country.

ጉዱ ገና ይወጣል ....

Selam/
Senior Member
Posts: 17800
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: ኢትዮጵያን ወደ ኋላ ስጎትታት የኖረዉ ኋላ-ቀሩ ሃይል ዛሬም እንዴት ዘመናዊ ታደርጋላችዉ ብሎ የመንግስት አስተዳደር ላይ መጨረሻ የለሽ ጦርነት ከፍቶ ይገኛል።

Post by Selam/ » 16 Aug 2023, 23:50

ከርፋፋ ካድሬ -

ወዲህ ብል ባጫ ደበሌ
ወዲያ ብል ኦነግ ሸሌ
ቀና ብል ዲዲቲ አለሌ
ውቃቢያቸው አቴቴ ጨሌ
ፈጠራቸው አያልፍ ካኖሌ
የአረመኔ ጥግ የሰይጣን ሎሌ

DefendTheTruth wrote:
16 Aug 2023, 07:55
ቆሞ-ቀር ወደ ራሱ ተመልሶ ራሱን ማያት አይችልም፣ ስሌላ ስያወራ ይዉላል፣ ያድራል እንጂ።

ለአንቺ አይነቷ ግልገል ብዙ ጊዜ አላጠፋም ብዬሽ ነበር፣ ጆሮ የለሽም እንጂ።

ደቃቅ!
Selam/ wrote:
15 Aug 2023, 19:03
ጭንጋፍ ካድሬ - የሰው ልጅ ተገልብጦ የተሰቀለው፣ ህፃናት፣ እናቶችና አዛውንት ከትውልድ ቦታቸው የተፈናቀሉትና በጭካኔ የተገደሉት ፣ ሴት ተማሪዎች ታግተው የጠፉት ቤተ እምነቶች የተቃጠሉት በአንተ ኦነግ-ሸኔ በሚመራው የኦሮሞ ሀገር እንጂ ሌላ በየትም የኢትዮጵያ ግዛት አይደለም። በአለም ላይ እስከ አሁን አራት አይነት ጅቦች ነበሩ። ባለፉት አምስት አመታት ግን አዲስ አምስተኛ የቀን ጅብ ዝርያ ከተደበቀበት ጉድጓድ ብቅ ብሏል። ስሙም ኦነግ-ሸኔ ይባላል።
DefendTheTruth wrote:
15 Aug 2023, 17:54
ሌሎችን ለመጨቆን ስሉ አንድነት ይሉናል
የመሬት ወረራን ለማስቆም የምደረገዉን እርምጃ ለመቀወም ስፈልጉ፣ ደሃን አፈናቀላቺዉ ይሉናል

መንግስትን በጉልበት ለመፈንቀል ስፈልጉ አማራ ነጥሎ የሕልዉና አደጋ አጋጥሞታል ይሉናል።

ሕግን ለመጣስ ስፈልጉ ዞር ብሎ ህገ-መንግስቱ እኛን አይወክለንም ይሉናል (ስለዚህ ከህግ-ማዕቀፍ ዉጪ መንቀሳቀስ ለኛ በተለየ ሁኔት ለፈቀድ ይገባል ይሉናል):: Here they mean they should be treated differently than the rest in the country.

ጉዱ ገና ይወጣል ....

Tiago
Member
Posts: 3307
Joined: 30 Jul 2018, 02:09

Re: ኢትዮጵያን ወደ ኋላ ስጎትታት የኖረዉ ኋላ-ቀሩ ሃይል ዛሬም እንዴት ዘመናዊ ታደርጋላችዉ ብሎ የመንግስት አስተዳደር ላይ መጨረሻ የለሽ ጦርነት ከፍቶ ይገኛል።

Post by Tiago » 17 Aug 2023, 02:52

ወዲህ ብል ባጫ ደበሌ
ወዲያ ብል ኦነግ ሸሌ
ቀና ብል ዲዲቲ አለሌ
ውቃቢያቸው አቴቴ ጨሌ
ፈጠራቸው አያልፍ ካኖሌ
የአረመኔ ጥግ የሰይጣን ሎሌ

there is still one university in Ethiopia that has recognition outside Ethiopia.the rest of the so-called unis are nothing other than ድንጋይ ማምረቻ and the graduates are found wanting with fake degrees.

DDT, is this what you call progress among other things?

After HIM Haile silasse's government (as all OLF,TPLF call Amhara government), all we see is war,mass incarceration ,murder,corruption , ethnocentric hate politics and massive debt . is this what you call progress??

The amhara government (??) was removed in 1974 ie almost 40 yrs ago ,since then all we see is debt increase and massive migration.
https://www.macrotrends.net/countries/E ... debt-stock (scroll down)

Under Abiy ahmed ( OLF ) ,so far two civil wars ignited , unprecedented internal displacement ,ethnic killings ,rampart crime and widespread crashing poverty, is this what you call progress??

I wonder when people like you start to examine themselves and stop blaming an entire ethnic group without a shred of evidence. or is it a a
bad habit you can't shake off??

Post Reply