Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Horus
Senior Member+
Posts: 42685
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

በአቢይ መንግስት እምነት 50% የአማራ ልዩ ኃይል ፋኖን ተቀላቅለዋል!! ይህ ቁጥር ስንት ሺ እንደ ሆነ ምታውቁ ጀባ በሉና!!

Post by Horus » 15 Aug 2023, 16:46

ፍርስርሱ የወጣው የወረሙማ እምቧይ ካብ !! ይልቅስ ሳይመሽ የሽግግር የሽግግር መንግስት አምጡ !! ልብ በሉ ይህ አዲስ ሜዲያ የአቢይ ደጋፊ ነው