Page 1 of 1
የ ብልፅግና ስራዊት እርስ በርስ መጋደል እና የመከላክያው መፍረስ
Posted: 15 Aug 2023, 13:23
by Za-Ilmaknun
መከላከያው የ ፖለቲካው ስርዕት ማስጠበቂያ ሆኖ በመቀጠሉ አሁን ላይ የራሱም ህልውና እያከተመ ይገኛል። ሃገር በብሄር ከፋፍሎ እያጋደሉ፥ አንድ ወጥ የሆን መክላከያ መገንባት ፥ ከንቱ መባዘን ነው።አሁን ጥያቄው መቼ የሚለው እንጂ፥ የ ኦህዴድ ዘረኛ አገዛዝ መገርሰሱ አይቀሬ ነው።
Re: የ ብልፅግና ስራዊት እርስ በርስ መጋደል እና የመከላክያው መፍረስ
Posted: 15 Aug 2023, 13:28
by Za-Ilmaknun
Re: የ ብልፅግና ስራዊት እርስ በርስ መጋደል እና የመከላክያው መፍረስ
Posted: 15 Aug 2023, 13:38
by Za-Ilmaknun
ሰበር ዜና #BreakingNews ..

አዲስዘመን ተከቦ የነበረው የጁላ ጦር ዕጁን ለፋኖ ሰቷል። ደብረዘቢጥ የሰፈረው የጁላ ጦር እርስ በእርስ ተኩስ በመክፈት ተጋሏል።
ወረታ ሰፍሮ ዝርፊያና ባለሀብቶችን ሲያስገድድ የነበረው የጁላ ጦር በሕዝቡና በፋኖ ጥምረት ካምፑን ለቆ እንዲሄድ ተደርጓል። በጎንደር ምርኮኛ እንዲያስለቅቁ በጀኔራል ብርሃኑ በቀለ ትዛዝ የተሰጠው የ31ኛ ክ/ጦር ትዛዙን አንቀቀልም ማለታቸው ታውቋል።