Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
DefendTheTruth
Senior Member
Posts: 13225
Joined: 08 Mar 2014, 16:32

የአቶ ገዱ አንዳርጋቸዉ ዋናኛ መልዕክት

Post by DefendTheTruth » 14 Aug 2023, 15:40

​ነገር ግን አቶ ገዱ እንዳለው የፌዴራል መንግስቱ መከላከያ ሰራዊቱ ያለምንም ቅድመ ሁኔታ ወደ ካምፑ ይመለስ እንዳለው ከወልቃይት እና ራያም እንዲወጣ ቢማፀን ጥሩ ነበር በነካ አፍ ብለናል የአማራን ህዝብ መብት ቀድሞ በስልጣን ያለተቀናቃኝ በመሩበት በባለፈው ስርዓት የተሻለ እድል ነበራቸው

DefendTheTruth
Senior Member
Posts: 13225
Joined: 08 Mar 2014, 16:32

Re: የአቶ ገዱ አንዳርጋቸዉ ዋናኛ መልዕክት

Post by DefendTheTruth » 14 Aug 2023, 16:16

The discussion has started in earnest now, it is really an interesting time. Perhaps it is also a time to seriously contemplate about the idea to enlist one self in the party that could represent your own view with regard to the current state of affairs in the country. You have only one way to take part in the conversation and try to shape the country's future.

If the ጎጠኛ camp may happen to influence the course of history of the country, the integerity of the nation itself could be under a threat. We shouldn't underestimate that risk.


DefendTheTruth
Senior Member
Posts: 13225
Joined: 08 Mar 2014, 16:32

Re: የአቶ ገዱ አንዳርጋቸዉ ዋናኛ መልዕክት

Post by DefendTheTruth » 14 Aug 2023, 16:39

አቶ ገዱ ይህንን ንግግር ሲያደርጉ፣ አዎ እጄም አለበት ለማለት ይሁን?

ጉድ ልመጣ ነዉ፣

በአማራ ክልል ዉስጥ በምያስገርም ና በምሰቀጥጥ ደረጀ የብዙ ንፃሃኖች ህይዎት ተቀጥፎዋል፣ ወንጃለኞቹ ማን እንደሆነ እስካአሁን የታወቀ ነገር የለም፤ ፋኖ ገደላቸዉ ስባል ሰምታናል። ፋኖ ማለት ደግሞ ነፍጥ ይዞ ዱር ቤቴ የለ አካል እንደመሆኑ፣ እስካሁን ወንጀለኞቹን ለፍርድ ማቅረባ አልተቻለም።

በዚህ አይነት ሁኔታ ዉስጥ፣ አዎ እኔ ከፋኖ ጀርባ ነኝ ማለት በርግጥ ትልቅ ዉለታ ለህግ-አስከባሪዎች መሆን አለበት ብዬ አስባለሁ።

ፊያሌን የበላ በራሱ ይለፈልፋል ና፣ ብዙም አትጨነቁ ወገኖቼ፣ አለ ሰዉዬዉ ይባላል።

Post Reply