Page 1 of 1

እዉነትን እያዩ የምክዱ ሰዎች

Posted: 14 Aug 2023, 11:20
by DefendTheTruth
በዚህ ቪድዮ መጀመሪያ ላይ የዚህን ልጅ ሁኔታ እዩት እስኪ፣ ምን ትሉታላችዉ?

አይኑ ፊት ያለዉን ነገር በግልፅ ማስቀመጥ ያዳግተዋል። ምን ይባላል?

ችግሩ የዚህ አይነቶች አሉ። ያለንዳች እፍረት ሚዲያ ላይ ወጥቶ ገመናቸዉን ማሳየት ምንም የማይሰቀጥጣቸዉ።