Ethiopia : Many civilians killed in Govt Drone attack in Amhara Region
በአማራ ክልል ምዕራብ ጎጃም ዞን ፍኖተሰላም ከተማ እምብርት ላይ ተፈጸመ በተባለ የድሮን ጥቃት በትንሹ 30 ሰዎች ሳይገደሉ እንዳልቀሩ ከከተማዋ ነዋሪዎችና ከሆስፒታል ምንጮች ሰምተናል፤ የፍኖተ ሰላሙን የድሮን ድብደባ በተመለከተ ዝርዝር መረጃውን ከዚህ ያገኙታል።
https://minilik-salsawi.blogspot.com/20 ... -govt.html
....
-
MINILIK SALSAWI
- Senior Member
- Posts: 11651
- Joined: 24 Aug 2012, 12:02
- Contact: