ፉከራዉ መጧጧፍ ስጀመር፣ አቶ አንዳርጋቸዉም ተከትሎ ፈረጠጡ፣
Posted: 14 Aug 2023, 08:12
ፉከራዉ መጧጧፍ ስጀመር፣ አቶ አንዳርጋቸዉም ተከትሎ ፈረጠጡ፣
እኛ ደግሞ እዚህ ቁጭ ብለን የፉከራዉን ቴርሞ ሜትር እንለካለን።
ሰላም ከሆነ አገሩን መምራት አልችልም ና እንደምንም ብዬ ብጥብጥ ለቀስቅስ የምለዉ ና እኔም በሰላም አገሬ ላይ መኖርን ችዬ አልገፋበትም ባዮች መንገድ ላይ ተገናኝቷል።