Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Horus
Senior Member+
Posts: 34517
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

ትንቢተ ሆረስ፤ ፋኖ የድህረ አቢይ ኢትዮጵያ መከላከያ ሰራዊት ይሆናል!

Post by Horus » 14 Aug 2023, 03:26

እኔ እዚህ ዝርዝር ውስጥ አልገባም ።

በትግሬ ወያኔ ከብሄር ነጻ አውጭነት ወደ ኢትዮጵያ መከላከያ የተዋቀረው የጎሳ ተዋጾ ሰራዊት አሁን ላይ ባማራ አብዮት እየፈራረሰና ኢትዮጵያዊ በሆኑ ወታደርና መኮንኖች ባንድ በኩል እና ጸረ ኢትዮጵያ በሆኑ ትግሬና ኦሮሞ ወታደሮች ተከፋፍሎ አይደለም በአንድ መቆም ወደ የርስ በርስ ዉጊያ ውስጥ እየገባ ነው ።

የኦሮሞ ዘረኛ ቡድን ባማራ የከፈተው ዘር ማጥፋት በቀጠለ ቁጥር፣ ይህም ዘር ማጥፋት ወደ ደቡብ እና ምስራቅ ሕዝቦች ባሰፋ ቁጥር እና በትግሬዎች ቀስቃሽነት ከኤርትራ ጋራ ጦር በጫረ ቁጥር መላ የአገሪቱ ሰራዊት ይበታተናል ።

ይህ የኦሮሞ ትግሬ ጎሳ ሰራዊት ሲበታተን የጎሳ አክራሪዎች ወደ ጎሳቸው ይገባሉ ። የተወሰኑት ወደየቤተ ሰባቸው ይመለአሉ ። በኢትዮጵያዊነታቸው የሚጸኑት የፋኖ ጦር ተቀላቅለው የነገይቱን ድህረ ኦሮሙማ ኢትዮጵያ ሰራዊት ሆነው ይቀጥላሉ ።

ስለዚህም ነው አሁን ላይ የኦሮሞ ዘረኞችን መውደቅ የተገለጸላችሁ ሁሉ ፋኖን በማጠንከር የነገይቱን ኢትዮጵያ መከላከያ ሰራዊት ከወዲሁ መገምባት ያለባችሁ !

ይህ አይቀሬ የታሪካችን ትራጀክተሪ ሲሆን የዚህ ፍጻሜ መች ነው የሚለውን ለሌላ ግዜ መተው ይሻላል ። የትግሉና የለውጡ ፍጥነት ስለሚወስነው !

ሆረስ ዐይነ ብርሃ
Last edited by Horus on 15 Aug 2023, 14:22, edited 1 time in total.

gurre
Member
Posts: 189
Joined: 03 Aug 2013, 05:32

Re: ትንቢተ ሆረስ፤ ፋኖ የድህረ አቢይ ኢትዮጵያ መከላከያ ሰራዊት ይሆናል!

Post by gurre » 14 Aug 2023, 05:45

Ato Mesfin
Let your boss, Berhanu Nega speaks on behalve of Fano Amera :evil:

Horus
Senior Member+
Posts: 34517
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: ትንቢተ ሆረስ፤ ፋኖ የድህረ አቢይ ኢትዮጵያ መከላከያ ሰራዊት ይሆናል!

Post by Horus » 14 Aug 2023, 16:31

gurre wrote:
14 Aug 2023, 05:45
Ato Mesfin
Let your boss, Berhanu Nega speaks on behalve of Fano Amera :evil:
ሆረስ ኃይለ ብርሃን ማለትህ ነው? :lol: :lol: :lol:

ሆረስ ጋዜጠኛ አይደለም፤ የሆነን ነገር አይዘግብም፤ ነገ የሚሆነውን ለሰሚ መንገር እንጂ :idea: :idea:

Horus
Senior Member+
Posts: 34517
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: ትንቢተ ሆረስ፤ ፋኖ የድህረ አቢይ ኢትዮጵያ መከላከያ ሰራዊት ይሆናል!

Post by Horus » 15 Aug 2023, 13:43

የወረሙማ ጂል ሞት ቢዘገይ የቀረ ይመስለው ይሆናል! ታሪክ፣ የታሪክ ጉዞ ፋና አለው፣ አቅጣጫ አለው፣ ትራጀክተሪ አለው የኢትዮጵያ ሰራዊት ታሪካዊ ጉዞ በምን ፋና ወዴት እንደ ሆነ እኔ ሆረስ ጠቁሜያለሁ ! እየሆነ ያለም፣ ወደፊት የሚሆነውም ይህ ነው ! ገና ክፍለ ጦርና ክፍለ ጦር ዉጊያ ይፈነዳል!

Misraq
Senior Member
Posts: 14340
Joined: 27 Sep 2009, 19:43
Location: Zemunda

Re: ትንቢተ ሆረስ፤ ፋኖ የድህረ አቢይ ኢትዮጵያ መከላከያ ሰራዊት ይሆናል!

Post by Misraq » 15 Aug 2023, 14:08

በአዲስ ዘመን ብዛት ያለው መከላከያ እጁን ሰጥቶዋል፥፥ ቡፋው አብይ በብላቴን ያሳየው ወታደራዊ ትርኢት የስነልቦና ጨዋታ ናት

Horus
Senior Member+
Posts: 34517
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: ትንቢተ ሆረስ፤ ፋኖ የድህረ አቢይ ኢትዮጵያ መከላከያ ሰራዊት ይሆናል!

Post by Horus » 15 Aug 2023, 14:18

ይህ ነው የዛሬቱ ኢትዮጵያ ታሪካዊ ሂደት ፋና (አቅጣጫ) Actions have direction. Any process has a direction. ከዚህ በኋላ በሲቪሉ አለም በኦሮሞ ወታደራዊ አገዛዝና በሕዝቡ መሃል ያለው ትግል እየሰፋ አገር አቀፍ ይሆናል ። በሰራዊቱ ውስጥ ኢትዮጵያ የሚሉና ኦሮሙማ የሚሉ ወደ ውጊያ ይሄዳል ።

ፋኖ አሁን በያዘው ፖሊሲ በመቀጠል ወደ ቋሚ ሰራዊነት ያድጋል ። ይህ ሲሆን ከመላ ደቡብ ግምቤላን ጨምሮ የሰእባሰቡት ወታደርና መኮንኖች የፋኖን ሰራዊት ወደ ኢትዮጵያ ሰራዊትነት ያደራጁታል ። በኢትዮጵያ ታሪክ መሳፍንቶችም፣ ነገስታቶችም ፣ ወያኔም ያደረገው ይህን ነው ። ዛሬም ያማራ ፋኖ የሚያደርገውና የሚሆነው ያ ነው ።

gearhead
Member+
Posts: 5575
Joined: 08 Jun 2014, 16:29

Re: ትንቢተ ሆረስ፤ ፋኖ የድህረ አቢይ ኢትዮጵያ መከላከያ ሰራዊት ይሆናል!

Post by gearhead » 15 Aug 2023, 14:32

Horus wrote:
14 Aug 2023, 16:31
gurre wrote:
14 Aug 2023, 05:45
Ato Mesfin
Let your boss, Berhanu Nega speaks on behalve of Fano Amera :evil:
ሆረስ ኃይለ ብርሃን ማለትህ ነው? :lol: :lol: :lol:

ሆረስ ጋዜጠኛ አይደለም፤ የሆነን ነገር አይዘግብም፤ ነገ የሚሆነውን ለሰሚ መንገር እንጂ :idea: :idea:
:lol: :lol:

ኢሀፕች በቃሌ realityን እፈጥራለሁ በሚል ቅንዝሯ 50 አመት ቀባጥራለች!!ጋባርዲያኒዝም ብሎ ኢህአፓ እራሱ በመአከላዊ ኮሚቴ ያወገዘውን የከተማ ጦርነት እንደገና አልሞት ባይ ተጋዳዮቹ ሲደግሙት ኢህአፓና ንክኪዎቹዋ ከአናርኪዝም ሌላ ምንም መድረሻ እንደሌላቸውና እና ለሚከፈለው ዋጋ ጉዳይ እንደማይሰጣቸው ደግመው ደጋግመው አረጋግጠዋል!!

ከማንም በላይ ወታደሩ ዘጠኝ ለአንድ የተሸነፈን አጀንዳ ለማስረጽ የከፈለውን ዋጋ እና ለወደፊት የሚያስከፍለውን ዋጋ ጠንቅቆ ያውቀዋል!!

እዚህ 100 ሰው 50% ኤርትራ የሚሳተፍበት ኩችናህ ተቀምጠህ መቀባጠር ልክህ ነውና ቀጥልበት!!

Horus
Senior Member+
Posts: 34517
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: ትንቢተ ሆረስ፤ ፋኖ የድህረ አቢይ ኢትዮጵያ መከላከያ ሰራዊት ይሆናል!

Post by Horus » 15 Aug 2023, 14:40

gearhead wrote:
15 Aug 2023, 14:32
Horus wrote:
14 Aug 2023, 16:31
gurre wrote:
14 Aug 2023, 05:45
Ato Mesfin
Let your boss, Berhanu Nega speaks on behalve of Fano Amera :evil:
ሆረስ ኃይለ ብርሃን ማለትህ ነው? :lol: :lol: :lol:

ሆረስ ጋዜጠኛ አይደለም፤ የሆነን ነገር አይዘግብም፤ ነገ የሚሆነውን ለሰሚ መንገር እንጂ :idea: :idea:
:lol: :lol:

ኢሀፕች በቃሌ realityን እፈጥራለሁ በሚል ቅንዝሯ 50 አመት ቀባጥራለች!!ጋባርዲያኒዝም ብሎ ኢህአፓ እራሱ በመአከላዊ ኮሚቴ ያወገዘውን የከተማ ጦርነት እንደገና አልሞት ባይ ተጋዳዮቹ ሲደግሙት ኢህአፓና ንክኪዎቹዋ ከአናርኪዝም ሌላ ምንም መድረሻ እንደሌላቸውና እና ለሚከፈለው ዋጋ ጉዳይ እንደማይሰጣቸው ደግመው ደጋግመው አረጋግጠዋል!!

ከማንም በላይ ወታደሩ ዘጠኝ ለአንድ የተሸነፈን አጀንዳ ለማስረጽ የከፈለውን ዋጋ እና ለወደፊት የሚያስከፍለውን ዋጋ ጠንቅቆ ያውቀዋል!!

እዚህ 100 ሰው 50% ኤርትራ የሚሳተፍበት ኩችናህ ተቀምጠህ መቀባጠር ልክህ ነውና ቀጥልበት!!
ጊርሄድ ጠፍተሽ ነበር! ዌልካም ባክ አንተ ሹክሻክ :lol: :lol:

Horus
Senior Member+
Posts: 34517
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: ትንቢተ ሆረስ፤ ፋኖ የድህረ አቢይ ኢትዮጵያ መከላከያ ሰራዊት ይሆናል!

Post by Horus » 16 Aug 2023, 16:43

እኔ ሆረስ ያልኩት ጠብ አይልም! አሁን የሆነ ድርድር ሲጀመር ጠብቁ ! ትልቁ ጥያቄ የኢትዮጵያ ሰርዊት ሽብጥር ነው ! የኦሮሙማ ህልም ቼክ ተደርጓል!

Horus
Senior Member+
Posts: 34517
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: ትንቢተ ሆረስ፤ ፋኖ የድህረ አቢይ ኢትዮጵያ መከላከያ ሰራዊት ይሆናል!

Post by Horus » 18 Aug 2023, 22:01

እንደ ማንኛውም ታሪካዊ ኩነት (ሂስቶሪካል ፕሮሴስ) ጦርነትም፣ አብዮትም የመጣበት ዲካ፣ የሚጓዝበት ፋን (ትራጀክተሪ) አለው ። የፋኖ ጦርነትና ያማራ አብዮት ዝንፍ ሳይል መሄድ ባለበት አቅጣጫ እየተጓዘ ነው ። አቅጣጫና ቀስቱን ያልለቀቀ ጉዞ ደሞ ካለመው መድረሻ ከች ማለቱ ሌላ የታሪክ ሕግ ነው ። የቀረው ሁሉ አሰልቺ ዝርዝርና የምኞታሞች ሰጎን መሆን ነው ። ሰጎን ሪያሊቲን ለመሸሽ ራሷን አሸዋ ውስጥ ትደብቃለች፣ አዳኝ የሚፈልገው ግን አካሏን ነው ። አቢይ ማለት ያ ነው ። ወረሙማ ማለት ነው ።

TGAA
Member+
Posts: 5747
Joined: 07 Apr 2019, 20:34

Re: ትንቢተ ሆረስ፤ ፋኖ የድህረ አቢይ ኢትዮጵያ መከላከያ ሰራዊት ይሆናል!

Post by TGAA » 18 Aug 2023, 23:47

Horus wrote:
16 Aug 2023, 16:43
እኔ ሆረስ ያልኩት ጠብ አይልም! አሁን የሆነ ድርድር ሲጀመር ጠብቁ ! ትልቁ ጥያቄ የኢትዮጵያ ሰርዊት ሽብጥር ነው ! የኦሮሙማ ህልም ቼክ ተደርጓል!
ሆረስ ፤ ፋኖ ጫወታውን ገለባብጦታል ፡፡ 30 አመት ሲገድሉ ፤ ከነበሩ ማናቸውም ሀይል ጋር አልደራደርም ፤ እነርሱ ፍርድ ብቻ ነው መቅረብ ያለባቸው አቋም ነው የያዘው፤ እያሳዩ ያለው በራስ የመተማመን አቋም የኢትዮጵያ ተስፋ ነው ፤ ፋኖ አጭር ግዜ ያሳየው ብቃት ያገኘው ህዝባዊ ተቀባይነት ኦርጋኒክ ነው ፤ ይህ ሀይል ሁላችንንም እራሳችንን ኢትዮጵያዊነታችንን እንድናገኝ የሚያደርገን እውነተኛ ሀይል ነው ፡
ፋኖ

Right
Member
Posts: 3787
Joined: 09 Jan 2022, 13:05

Re: ትንቢተ ሆረስ፤ ፋኖ የድህረ አቢይ ኢትዮጵያ መከላከያ ሰራዊት ይሆናል!

Post by Right » 19 Aug 2023, 00:08

ፋኖ አጭር ግዜ ያሳየው ብቃት ያገኘው ህዝባዊ ተቀባይነት ኦርጋኒክ ነው

Horus
Senior Member+
Posts: 34517
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: ትንቢተ ሆረስ፤ ፋኖ የድህረ አቢይ ኢትዮጵያ መከላከያ ሰራዊት ይሆናል!

Post by Horus » 19 Aug 2023, 00:20

Right wrote:
19 Aug 2023, 00:08
ፋኖ አጭር ግዜ ያሳየው ብቃት ያገኘው ህዝባዊ ተቀባይነት ኦርጋኒክ ነው
ምክንያቶቹ 2 ናቸው፤
አንዱ፣ አብዛኛው የሰው ልጅ ለተጠቂ ያደላል፤ አማራ አለምንም ጥርጥር ለ30 አመት የተጠቃ ሕዝብ ነው ።
ሌላው አብዛኛው ሰው ጀግንነትን ያደንቃል ፤ አሸናፊም የተወኑ ተከታዮች አሉት ።

kibramlak
Member
Posts: 2155
Joined: 26 Sep 2013, 09:27

Re: ትንቢተ ሆረስ፤ ፋኖ የድህረ አቢይ ኢትዮጵያ መከላከያ ሰራዊት ይሆናል!

Post by kibramlak » 19 Aug 2023, 04:14

ከሞት የተረፈው እና ሴራው የገባው ነባሩ የመከላከያ አባላት ፋኖን በመቀላቀል ላይ እንደመሆናቸው እኔም እንዳንተ ሳስብ ነበር፣ ሌላ የሀገርን ጥቅም እና ዳር ድንበር የሚያስከብር ፣ ዘረኝነትን የተፀየፈ ከህዝብ ለህዝብ የቆመ መከላከያ የሚፈጠርበት የሀገር ስጦታ ነው ብየ አስባለሁ፣

ኢትዮጵያ የኢትዮጵያኖች እንጅ መንደር መምራት በማይችል አንድ ጎሳ መጫዎቻ የምትሆንበት ዘመን ለአንዴና ለመጨረሻ ያከትማል፣፣ ይህ ሲባል ደግሞ በማንኛውም የሽግግር መስፈርት ከዚህ በፊት ማንነት ላይ ያተኮረ ቁሳዊም ሆነ ሰብአዊ ጥፋት የፈፀመ ወይም ያስፈፀመ ፍርድ ማግኘት ግድ ይላል፣፣ ለወደፊት ትውልድ ማስተማሪያ ስለሚሆን፣፣ እኔ በግሌ ውጭ ሀገር የተሰገሰጉ የጎሳ ስርአት አስተኳሾችና ካድሬወች በተለያየ መንገድ መለቀምና ፍርድ ማግኘት አለባችው፣ ለዚህም ዜዴዎች ሞልተዋል፣፣ የነገ ሰው ይበለን ብቻ
Horus wrote:
14 Aug 2023, 03:26
እኔ እዚህ ዝርዝር ውስጥ አልገባም ።

በትግሬ ወያኔ ከብሄር ነጻ አውጭነት ወደ ኢትዮጵያ መከላከያ የተዋቀረው የጎሳ ተዋጾ ሰራዊት አሁን ላይ ባማራ አብዮት እየፈራረሰና ኢትዮጵያዊ በሆኑ ወታደርና መኮንኖች ባንድ በኩል እና ጸረ ኢትዮጵያ በሆኑ ትግሬና ኦሮሞ ወታደሮች ተከፋፍሎ አይደለም በአንድ መቆም ወደ የርስ በርስ ዉጊያ ውስጥ እየገባ ነው ።

የኦሮሞ ዘረኛ ቡድን ባማራ የከፈተው ዘር ማጥፋት በቀጠለ ቁጥር፣ ይህም ዘር ማጥፋት ወደ ደቡብ እና ምስራቅ ሕዝቦች ባሰፋ ቁጥር እና በትግሬዎች ቀስቃሽነት ከኤርትራ ጋራ ጦር በጫረ ቁጥር መላ የአገሪቱ ሰራዊት ይበታተናል ።

ይህ የኦሮሞ ትግሬ ጎሳ ሰራዊት ሲበታተን የጎሳ አክራሪዎች ወደ ጎሳቸው ይገባሉ ። የተወሰኑት ወደየቤተ ሰባቸው ይመለአሉ ። በኢትዮጵያዊነታቸው የሚጸኑት የፋኖ ጦር ተቀላቅለው የነገይቱን ድህረ ኦሮሙማ ኢትዮጵያ ሰራዊት ሆነው ይቀጥላሉ ።

ስለዚህም ነው አሁን ላይ የኦሮሞ ዘረኞችን መውደቅ የተገለጸላችሁ ሁሉ ፋኖን በማጠንከር የነገይቱን ኢትዮጵያ መከላከያ ሰራዊት ከወዲሁ መገምባት ያለባችሁ !

ይህ አይቀሬ የታሪካችን ትራጀክተሪ ሲሆን የዚህ ፍጻሜ መች ነው የሚለውን ለሌላ ግዜ መተው ይሻላል ። የትግሉና የለውጡ ፍጥነት ስለሚወስነው !

ሆረስ ዐይነ ብርሃ

Horus
Senior Member+
Posts: 34517
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: ትንቢተ ሆረስ፤ ፋኖ የድህረ አቢይ ኢትዮጵያ መከላከያ ሰራዊት ይሆናል!

Post by Horus » 19 Aug 2023, 12:46

kibramlak wrote:
19 Aug 2023, 04:14

ይህ ሎጂኮ ሮኬት ፊዚስክስ የሚጠይቅ አይደለም ። ትላንት ትጥቅ አልፈታም ያለው ፋኖ ካሸነፈ በኋላ ትጥቅ ፈትቶ አማራን እንደ ገና ለኦርሞና ትግሬ ዘረኞች አጋልጦ ወደ ቤቱ ይመለሳል የሚለው የማይታሰብ ነው ። አይደለም ፋኖ አሸንፎ ዛሬ ላይ እንኳ ኢትዮጵያ ላትመለስ ተለውጣለች ።

እነ አሜርካና ሌሎች ኦሮሙማ ለድርድር እንዲቀመጥ እንደ ሚያደርጉት ሳይታለም የተፈታ ነው ። ያኔ ነው የአማራ ፖለቲካ ብቃትና ሃሳብ ርቀት የሚታይው ። እንደ ባለፈው ዘመን የተርመሰመሰ፣ አጭር አላማና ግዜያዊ ጥቅም ላይ አተኩሮ እንደገና የጎሳ ድርድር ከኦሮሞ ወዘተ ጋር ካደረገ ይህ ሁሉ የሚከፍለው መስዋእትነት ብላሽ ይሆናል። ታጥቦ ጭቃ !

ነገር ግን አማራ ቢያንስ ደቡብን ፣ አፋርን፣ እና ጋምቤላን አስተባብሮ አዲስ ቅርጸ መንግስትና ስርዓት ለድርድር ካቀረበ መላ የዜጋ ፖለቲከኛን ድጋፍ ከስሩ አድግሮ ኢትዮጵያን ወደ ተሻለ ስርዓት የመሻገር የመምራት ግዙፍ ግዙፍ እድል እጁ ላይ ወድቋል ። ይህን እድል ስንቱ የአማራ ልሂቅና ፋኖ ጥርት አድርጎ እንዳየው ነው አሁን ጥያቄው ።

ያ ሲሆንና አማራ የኢትዮጵያን አጀንዳ ሃላፊት ሲቀበል የመጀምሪያ የመከላከያው አደረጃጀት፣ ባህሪና ስብጥር መሆን ይኖርበታል የድርድሩ ጥያቄ !!! ያኔ ነው ፋኖ የኢትዮጵያ መከላከያ እርሾ የሚሆነው!!! ስንት አማራ በዚግ ጉዳይ አስቦበታል?

kibramlak
Member
Posts: 2155
Joined: 26 Sep 2013, 09:27

Re: ትንቢተ ሆረስ፤ ፋኖ የድህረ አቢይ ኢትዮጵያ መከላከያ ሰራዊት ይሆናል!

Post by kibramlak » 19 Aug 2023, 15:39

I share your concern on whether this Amhara movement would be hijacked through a so called negotiations, especially if fano is going to be represented by wish washy people. But fano is already set for a system change because the Amhara genocide was a intstutionalized planned program of actions. I was posting the following on another thread in reference to a possible ceasefire (towards a negotiated arrangement):

- PP is crushed with no chance of repair in Amhara region
- Survived members of ENDF (excluding the tribal addons aka oromia special forces) who understood the evil intent of Abiy are joining Fano in mass
- PP controlled ENDF, I.e Oromia special forces camuflaged with ENDF, will be disbanded and a new bride of ENDF will be born with the alliance of Fano
- Abiy's only exit strategy is to exit from the country

The reason:
- no fano would ever agree to negotiate to stay under a PP led government
- there won't be PP at the helm of tribal genocidal rule
- cease fire will never stop the quest for a change of the genocidal system which has been exterminating specific identities by institutionalising the crimes being committed
- this is possible only by dis-institutionalising state programmed genocides and by revising or rewriting the current tribal constitution in order to ensure the safety and security of every citizen as equal and keep the territorial integrity of the country

Beside the very huge support it enjoys, Fano has also a well thought and sophisticated strategists, contrary to many had believed.: I strongly believe that they do have such kind of people, providing them with strategic advisory and support

Horus wrote:
19 Aug 2023, 12:46
kibramlak wrote:
19 Aug 2023, 04:14
ከሞት የተረፈው እና ሴራው የገባው ነባሩ የመከላከያ አባላት ፋኖን በመቀላቀል ላይ እንደመሆናቸው እኔም እንዳንተ ሳስብ ነበር፣ ሌላ የሀገርን ጥቅም እና ዳር ድንበር የሚያስከብር ፣ ዘረኝነትን የተፀየፈ ከህዝብ ለህዝብ የቆመ መከላከያ የሚፈጠርበት የሀገር ስጦታ ነው ብየ አስባለሁ፣

ኢትዮጵያ የኢትዮጵያኖች እንጅ መንደር መምራት በማይችል አንድ ጎሳ መጫዎቻ የምትሆንበት ዘመን ለአንዴና ለመጨረሻ ያከትማል፣፣ ይህ ሲባል ደግሞ በማንኛውም የሽግግር መስፈርት ከዚህ በፊት ማንነት ላይ ያተኮረ ቁሳዊም ሆነ ሰብአዊ ጥፋት የፈፀመ ወይም ያስፈፀመ ፍርድ ማግኘት ግድ ይላል፣፣ ለወደፊት ትውልድ ማስተማሪያ ስለሚሆን፣፣ እኔ በግሌ ውጭ ሀገር የተሰገሰጉ የጎሳ ስርአት አስተኳሾችና ካድሬወች በተለያየ መንገድ መለቀምና ፍርድ ማግኘት አለባችው፣ ለዚህም ዜዴዎች ሞልተዋል፣፣ የነገ ሰው ይበለን ብቻ
Horus wrote:
14 Aug 2023, 03:26
እኔ እዚህ ዝርዝር ውስጥ አልገባም ።

በትግሬ ወያኔ ከብሄር ነጻ አውጭነት ወደ ኢትዮጵያ መከላከያ የተዋቀረው የጎሳ ተዋጾ ሰራዊት አሁን ላይ ባማራ አብዮት እየፈራረሰና ኢትዮጵያዊ በሆኑ ወታደርና መኮንኖች ባንድ በኩል እና ጸረ ኢትዮጵያ በሆኑ ትግሬና ኦሮሞ ወታደሮች ተከፋፍሎ አይደለም በአንድ መቆም ወደ የርስ በርስ ዉጊያ ውስጥ እየገባ ነው ።

የኦሮሞ ዘረኛ ቡድን ባማራ የከፈተው ዘር ማጥፋት በቀጠለ ቁጥር፣ ይህም ዘር ማጥፋት ወደ ደቡብ እና ምስራቅ ሕዝቦች ባሰፋ ቁጥር እና በትግሬዎች ቀስቃሽነት ከኤርትራ ጋራ ጦር በጫረ ቁጥር መላ የአገሪቱ ሰራዊት ይበታተናል ።

ይህ የኦሮሞ ትግሬ ጎሳ ሰራዊት ሲበታተን የጎሳ አክራሪዎች ወደ ጎሳቸው ይገባሉ ። የተወሰኑት ወደየቤተ ሰባቸው ይመለአሉ ። በኢትዮጵያዊነታቸው የሚጸኑት የፋኖ ጦር ተቀላቅለው የነገይቱን ድህረ ኦሮሙማ ኢትዮጵያ ሰራዊት ሆነው ይቀጥላሉ ።

ስለዚህም ነው አሁን ላይ የኦሮሞ ዘረኞችን መውደቅ የተገለጸላችሁ ሁሉ ፋኖን በማጠንከር የነገይቱን ኢትዮጵያ መከላከያ ሰራዊት ከወዲሁ መገምባት ያለባችሁ !

ይህ አይቀሬ የታሪካችን ትራጀክተሪ ሲሆን የዚህ ፍጻሜ መች ነው የሚለውን ለሌላ ግዜ መተው ይሻላል ። የትግሉና የለውጡ ፍጥነት ስለሚወስነው !

ሆረስ ዐይነ ብርሃ
ይህ ሎጂኮ ሮኬት ፊዚስክስ የሚጠይቅ አይደለም ። ትላንት ትጥቅ አልፈታም ያለው ፋኖ ካሸነፈ በኋላ ትጥቅ ፈትቶ አማራን እንደ ገና ለኦርሞና ትግሬ ዘረኞች አጋልጦ ወደ ቤቱ ይመለሳል የሚለው የማይታሰብ ነው ። አይደለም ፋኖ አሸንፎ ዛሬ ላይ እንኳ ኢትዮጵያ ላትመለስ ተለውጣለች ።

እነ አሜርካና ሌሎች ኦሮሙማ ለድርድር እንዲቀመጥ እንደ ሚያደርጉት ሳይታለም የተፈታ ነው ። ያኔ ነው የአማራ ፖለቲካ ብቃትና ሃሳብ ርቀት የሚታይው ። እንደ ባለፈው ዘመን የተርመሰመሰ፣ አጭር አላማና ግዜያዊ ጥቅም ላይ አተኩሮ እንደገና የጎሳ ድርድር ከኦሮሞ ወዘተ ጋር ካደረገ ይህ ሁሉ የሚከፍለው መስዋእትነት ብላሽ ይሆናል። ታጥቦ ጭቃ !

ነገር ግን አማራ ቢያንስ ደቡብን ፣ አፋርን፣ እና ጋምቤላን አስተባብሮ አዲስ ቅርጸ መንግስትና ስርዓት ለድርድር ካቀረበ መላ የዜጋ ፖለቲከኛን ድጋፍ ከስሩ አድግሮ ኢትዮጵያን ወደ ተሻለ ስርዓት የመሻገር የመምራት ግዙፍ ግዙፍ እድል እጁ ላይ ወድቋል ። ይህን እድል ስንቱ የአማራ ልሂቅና ፋኖ ጥርት አድርጎ እንዳየው ነው አሁን ጥያቄው ።

ያ ሲሆንና አማራ የኢትዮጵያን አጀንዳ ሃላፊት ሲቀበል የመጀምሪያ የመከላከያው አደረጃጀት፣ ባህሪና ስብጥር መሆን ይኖርበታል የድርድሩ ጥያቄ !!! ያኔ ነው ፋኖ የኢትዮጵያ መከላከያ እርሾ የሚሆነው!!! ስንት አማራ በዚግ ጉዳይ አስቦበታል?

banebris2013
Member
Posts: 821
Joined: 09 Apr 2013, 20:53

Re: ትንቢተ ሆረስ፤ ፋኖ የድህረ አቢይ ኢትዮጵያ መከላከያ ሰራዊት ይሆናል!

Post by banebris2013 » 19 Aug 2023, 16:07

Horus wrote:
14 Aug 2023, 03:26
እኔ እዚህ ዝርዝር ውስጥ አልገባም ።

በትግሬ ወያኔ ከብሄር ነጻ አውጭነት ወደ ኢትዮጵያ መከላከያ የተዋቀረው የጎሳ ተዋጾ ሰራዊት አሁን ላይ ባማራ አብዮት እየፈራረሰና ኢትዮጵያዊ በሆኑ ወታደርና መኮንኖች ባንድ በኩል እና ጸረ ኢትዮጵያ በሆኑ ትግሬና ኦሮሞ ወታደሮች ተከፋፍሎ አይደለም በአንድ መቆም ወደ የርስ በርስ ዉጊያ ውስጥ እየገባ ነው ።

የኦሮሞ ዘረኛ ቡድን ባማራ የከፈተው ዘር ማጥፋት በቀጠለ ቁጥር፣ ይህም ዘር ማጥፋት ወደ ደቡብ እና ምስራቅ ሕዝቦች ባሰፋ ቁጥር እና በትግሬዎች ቀስቃሽነት ከኤርትራ ጋራ ጦር በጫረ ቁጥር መላ የአገሪቱ ሰራዊት ይበታተናል ።

ይህ የኦሮሞ ትግሬ ጎሳ ሰራዊት ሲበታተን የጎሳ አክራሪዎች ወደ ጎሳቸው ይገባሉ ። የተወሰኑት ወደየቤተ ሰባቸው ይመለአሉ ። በኢትዮጵያዊነታቸው የሚጸኑት የፋኖ ጦር ተቀላቅለው የነገይቱን ድህረ ኦሮሙማ ኢትዮጵያ ሰራዊት ሆነው ይቀጥላሉ ።

ስለዚህም ነው አሁን ላይ የኦሮሞ ዘረኞችን መውደቅ የተገለጸላችሁ ሁሉ ፋኖን በማጠንከር የነገይቱን ኢትዮጵያ መከላከያ ሰራዊት ከወዲሁ መገምባት ያለባችሁ !

ይህ አይቀሬ የታሪካችን ትራጀክተሪ ሲሆን የዚህ ፍጻሜ መች ነው የሚለውን ለሌላ ግዜ መተው ይሻላል ። የትግሉና የለውጡ ፍጥነት ስለሚወስነው !

ሆረስ ዐይነ ብርሃ
Fano controlled six major cities/towns in Amhara region and lost them all in less than three days. What does that tell you about them? Sure they can be an army for Amhara region. Outside that, I doubt it. As the say goes " ezam bet esat alle".

TGAA
Member+
Posts: 5747
Joined: 07 Apr 2019, 20:34

Re: ትንቢተ ሆረስ፤ ፋኖ የድህረ አቢይ ኢትዮጵያ መከላከያ ሰራዊት ይሆናል!

Post by TGAA » 19 Aug 2023, 16:31

banebris2013 wrote:
19 Aug 2023, 16:07
Horus wrote:
14 Aug 2023, 03:26
እኔ እዚህ ዝርዝር ውስጥ አልገባም ።

በትግሬ ወያኔ ከብሄር ነጻ አውጭነት ወደ ኢትዮጵያ መከላከያ የተዋቀረው የጎሳ ተዋጾ ሰራዊት አሁን ላይ ባማራ አብዮት እየፈራረሰና ኢትዮጵያዊ በሆኑ ወታደርና መኮንኖች ባንድ በኩል እና ጸረ ኢትዮጵያ በሆኑ ትግሬና ኦሮሞ ወታደሮች ተከፋፍሎ አይደለም በአንድ መቆም ወደ የርስ በርስ ዉጊያ ውስጥ እየገባ ነው ።

የኦሮሞ ዘረኛ ቡድን ባማራ የከፈተው ዘር ማጥፋት በቀጠለ ቁጥር፣ ይህም ዘር ማጥፋት ወደ ደቡብ እና ምስራቅ ሕዝቦች ባሰፋ ቁጥር እና በትግሬዎች ቀስቃሽነት ከኤርትራ ጋራ ጦር በጫረ ቁጥር መላ የአገሪቱ ሰራዊት ይበታተናል ።

ይህ የኦሮሞ ትግሬ ጎሳ ሰራዊት ሲበታተን የጎሳ አክራሪዎች ወደ ጎሳቸው ይገባሉ ። የተወሰኑት ወደየቤተ ሰባቸው ይመለአሉ ። በኢትዮጵያዊነታቸው የሚጸኑት የፋኖ ጦር ተቀላቅለው የነገይቱን ድህረ ኦሮሙማ ኢትዮጵያ ሰራዊት ሆነው ይቀጥላሉ ።

ስለዚህም ነው አሁን ላይ የኦሮሞ ዘረኞችን መውደቅ የተገለጸላችሁ ሁሉ ፋኖን በማጠንከር የነገይቱን ኢትዮጵያ መከላከያ ሰራዊት ከወዲሁ መገምባት ያለባችሁ !

ይህ አይቀሬ የታሪካችን ትራጀክተሪ ሲሆን የዚህ ፍጻሜ መች ነው የሚለውን ለሌላ ግዜ መተው ይሻላል ። የትግሉና የለውጡ ፍጥነት ስለሚወስነው !

ሆረስ ዐይነ ብርሃ
Fano controlled six major cities/towns in Amhara region and lost them all in less than three days. What does that tell you about them? Sure they can be an army for Amhara region. Outside that, I doubt it. As the say goes " ezam bet esat alle".
As we have seen recently " all fires are not created equal" Those with a just cause weld much superior fire power than those perpetrators of injustice. Before you comment 🤔 about the war read The artof war by Sun Tzu, then may be you will make sense.

Post Reply