Page 1 of 1

The 20K Tigrayan federal armies with their generals, colonels and commanders broke the heart of Amhara in two days???

Posted: 13 Aug 2023, 17:38
by Halafi Mengedi
The Amhara arrested them but after they were released by Abiy and ship them to Amhara as federal armies and led the war and broke Amhara hips and ate their hearts once for all the two days Amhara fighters.

Re: The 20K Tigrayan federal armies with their generals, colonels and commanders broke the heart of Amhara in two days??

Posted: 13 Aug 2023, 17:49
by Abere

ከብት ባልዋለብት ኩበት ለቀማ :mrgreen: የመንፈስ ቅናት ክፉ በሽታ እያሰቃየህ ነው። :mrgreen:

Re: The 20K Tigrayan federal armies with their generals, colonels and commanders broke the heart of Amhara in two days??

Posted: 13 Aug 2023, 18:10
by Assegid S.
Abere wrote:
13 Aug 2023, 17:49

ከብት ባልዋለብት ኩበት ለቀማ :mrgreen: የመንፈስ ቅናት ክፉ በሽታ እያሰቃየህ ነው። :mrgreen:

ህወሃትና የህወሃት ደጋፊዎች በዚህ ጦርነት የሚኖራቸው ድርሻ እንደ ጥንብ-ኣንሳ አሞራ ነው። በዚህም ሆነ በዚያኛው ወገን የሚወድቅ አካል ለመብላት እጅግ እየቋመጡ ሰማይ ላይ ማንዣበብ። የሁለቱም ወገን ሞት ለእነርሱ 'ፌሽታ' ነው ... ወገኔ ነው ብለው የሚተውት ሥጋ የለማ።

ይሁንና ግን በዚህ ጦርነት የህወሃት መሳተፍ የኣማራውን ትግል የበለጠ የሚያነደው ቤንዚን እንጂ የሚያጠፋው ውሃ አይሆንም። ኣላርፍ ያለች ምን ይባላል ... ይልቅ በኑሮም ይሁን በስደት ኣማራ ክልል ያለውን ደሃና ምስኪኑን የትግራይ ተወላጅ አታስጨርሱት።

Re: The 20K Tigrayan federal armies with their generals, colonels and commanders broke the heart of Amhara in two days??

Posted: 13 Aug 2023, 18:58
by Halafi Mengedi
Assegid S. wrote:
13 Aug 2023, 18:10
Abere wrote:
13 Aug 2023, 17:49

ከብት ባልዋለብት ኩበት ለቀማ :mrgreen: የመንፈስ ቅናት ክፉ በሽታ እያሰቃየህ ነው። :mrgreen:

ህወሃትና የህወሃት ደጋፊዎች በዚህ ጦርነት የሚኖራቸው ድርሻ እንደ ጥንብ-ኣንሳ አሞራ ነው። በዚህም ሆነ በዚያኛው ወገን የሚወድቅ አካል ለመብላት እጅግ እየቋመጡ ሰማይ ላይ ማንዣበብ። የሁለቱም ወገን ሞት ለእነርሱ 'ፌሽታ' ነው ... ወገኔ ነው ብለው የሚተውት ሥጋ የለማ።

ይሁንና ግን በዚህ ጦርነት የህወሃት መሳተፍ የኣማራውን ትግል የበለጠ የሚያነደው ቤንዚን እንጂ የሚያጠፋው ውሃ አይሆንም። ኣላርፍ ያለች ምን ይባላል ... ይልቅ በኑሮም ይሁን በስደት ኣማራ ክልል ያለውን ደሃና ምስኪኑን የትግራይ ተወላጅ አታስጨርሱት።
Are you saying the brave Amhara from their ancestor heredity defeated Amharu in two days???

Re: The 20K Tigrayan federal armies with their generals, colonels and commanders broke the heart of Amhara in two days??

Posted: 13 Aug 2023, 20:24
by Right
Let them try. Amahara will blockade Tigray very easily.

Re: The 20K Tigrayan federal armies with their generals, colonels and commanders broke the heart of Amhara in two days??

Posted: 13 Aug 2023, 20:37
by Abere
Halafimengedi,

አንተ ባህርማዶ ተቀምጠህ በትግራይ ህዝብ ላይ ዕልቂት ትፈርድበታለህ። ወያኔ ድጋሜ የፓለቲካ ንቃተ-ህሌናው በእፈና ምክንያት ያልዳበረ ትግሬ የዕብድ ኦነግ ተባባሪ በማድረግ ድጋሜ ወረራ ቢነሳ በተለያየ የአማራ ክፍል የሚኖር ትግሬ የጥቃት ኢላማ ሊሆን እንደምትችል መገንዘብ አቅቶህ ነው ወይስ ቢያልቅ ምን ጉዳየ ብለህ። አሁን የህዝብ ስነ-ምግባር በወረደባት ኢትዮጵያ ይሉኝታ እና አዘኔታ ጠፍቷል ብዙ ትግሬዎች ለጥቃት ሰለባ ሊሆኑ ይችላሉ። የባለፈው ጠባሳ ቢበቃ ይሻላል። ኢትዮጵያ ውስጥ ሩዋንዳ ተፈጥሯል። አፍህን ቆጥብ። ትግሬ በቂ ከባለፈው ጦርነት ሊማር ይገባዋል። አሁን ጠግቦ የሚናፋ ኦሮሙማ ተረኛ ሁኗል - ሂሳብ ሊከፍል እያቁነጠነጠው ነው። ትግሬን ኪሳራ ማስገባት ከፈለግህ አብረህ ደምረው። ታገኘዋለህ። ኢህአድግ ሙቷል እርምህን አውጣ ።
:mrgreen:

Halafi Mengedi wrote:
13 Aug 2023, 18:58
Assegid S. wrote:
13 Aug 2023, 18:10
Abere wrote:
13 Aug 2023, 17:49

ከብት ባልዋለብት ኩበት ለቀማ :mrgreen: የመንፈስ ቅናት ክፉ በሽታ እያሰቃየህ ነው። :mrgreen:

ህወሃትና የህወሃት ደጋፊዎች በዚህ ጦርነት የሚኖራቸው ድርሻ እንደ ጥንብ-ኣንሳ አሞራ ነው። በዚህም ሆነ በዚያኛው ወገን የሚወድቅ አካል ለመብላት እጅግ እየቋመጡ ሰማይ ላይ ማንዣበብ። የሁለቱም ወገን ሞት ለእነርሱ 'ፌሽታ' ነው ... ወገኔ ነው ብለው የሚተውት ሥጋ የለማ።

ይሁንና ግን በዚህ ጦርነት የህወሃት መሳተፍ የኣማራውን ትግል የበለጠ የሚያነደው ቤንዚን እንጂ የሚያጠፋው ውሃ አይሆንም። ኣላርፍ ያለች ምን ይባላል ... ይልቅ በኑሮም ይሁን በስደት ኣማራ ክልል ያለውን ደሃና ምስኪኑን የትግራይ ተወላጅ አታስጨርሱት።
Are you saying the brave Amhara from their ancestor heredity defeated Amharu in two days???

Re: The 20K Tigrayan federal armies with their generals, colonels and commanders broke the heart of Amhara in two days??

Posted: 13 Aug 2023, 20:41
by Selam/
ወያኔና ኦነግ-ሸኔ፥ ግም ለግም አብረህ አዝግም፣ ሁለቱም ራሳቸውን ችለው መቆም የማይችሉ አረሞች ናቸው።

ወያኔ ስትኮረኮም እንደ አበያ አመድ ላይ ትንደባለላለች። ኦነግ-ሸኔ ልክ እንደከብት በሌሎች እየተጋለበ ካልሆነ በስተቀር በራሱ ለመዋጋት አንድም ጠንካራ ጅማት የለውም። በመጨረሻ ግን እርስ በእርሳቸው ይበላላሉ፣ ውሻና ጅብ ወዳጆች ሆነው አያውቁማ።

Halafi Mengedi wrote:
13 Aug 2023, 17:38