75 % የሚሆነውን የአብይ አህመድ ኦሮሙማ መከላከያ ፋኖ ውጭ አድርጎታል።ከጥቅም ውጭ አድርጎታል።
75 % የሚሆነውን የአብይ አህመድ ኦሮሙማ መከላከያ ፋኖ ውጭ አድርጎታል።ከጥቅም ውጭ አድርጎታል። ለኢትዮጵያ ህዝብ እንደ ጎልያድ ገዝፎ ይታይ የነበረው ጠላት ለማመን በሚያስቸግር ሁኔታ ከአርሶ አደር ገበሬ መካከል እንደ ዳዊት ያለውን ፋኖ አስነስቶ ጨፍጫፊ የነበረውን የስርዐት ጠባቂ ሃይል ግብዐተ መሪት እያስገባው ነው። አብይ አህመድ አለኝ የሚለው ኦሮሙማ ሃይሉን አሟጦ አማራ ክልል ቢይስገባም በብዛት በፋኖ ተሞልጯል። አሁን ምናልባትም 90% በላይ የነበረው ሃይል አማራ ክልል ቢገባም ከመጠን በላይ የተደመሰሰ፤ እጅ የሰጠ እና ፍርስርሱ ወጥቶ የተበታተነ ነው። ያ ሲመካበት የነበረው ሃይል አልቆ በሂሊኮፕተር ከየአካባቢው እየቃረመ ጊዜ ለመግዛት እየተፍገመገመ ነው። በጣም በሚያስደንቅ ሁኔታ ነው የኦሮሙማ መከላከያ የተደመሰሰው።