የኢትዮጵያ አንድነት ጠንቅ ማን ነዉ?
Posted: 13 Aug 2023, 06:51
አንዳንዴ ፕሮፌሰር መረራ ጉዲና የምናገሩትን በጥሞና ማዳመጥ ለግንዛቤ ያግዛል፣ ይመስለኛል።
የምያወዛግቡ ነጥቦች ምንድ ናቸዉ? ውዝግቡ እንዴት ነዉ የምፈጠረዉ፣ የምራገበዉ? ቀስ ብላችዉ አዳምጡ።
እኔ ፕሮፌሰሩን ከጀዋር ጋር ከገጠሙ ጊዜ አንስቼ መከታተል ትቻለሁ፣ ለክብራቸዉ የምመጥን ስላልመሰለኝ ነበር።