ከ4 ወራት በፊት እኮ ሁሉም ከተሞችና ወረዳዎች በመንግስት እጅ ነበሩ። 6 ከተሞችን ለማስለቀቅ ነበር እንዴ መከላከያ ለ4 ወራት ከፋኖ ጋር የተዋጋው?
መንግሰት የተነሳበትን ፋኖን ትጠቅ የማስፈታት አላማ ትቶ የራሱን ህልውና ወደ ማዳን ነው የገባው። አሁን ባህርዳርንና ጎንደርን መያዝ እንደ ትልቅ ድል ይለፍፋል። ትጥቅ ልታስፈቱ መስሎኝ አማራ ክልል የገባችሁት
ሰው ትጥቅ አስፈታለሁ ብሎ አንድ ፋኖን ትጥቅ ሳያስፈታ ራሱ በየቦታው ትጠቅ መፍታት ምን ይሉታል
እንዲህ ያለ ውርደት በዘራችሁ አይድረስ