Page 1 of 1

መርዶ ለOPFist

Posted: 12 Aug 2023, 15:48
by DefendTheTruth
አቶ ሌንጮ ለታም ተናገሩ
ኦሮሞ ዛሬ ኢትዮጵያ በእኔ መልክ ትቀረፅ ካለ ስህተት ነው
ብሎ::

OPFist የዚህ መልዕክት ከገባ፣ ማንም ማንንም አይቀይርም፣ ሁሉም ተከባብሮ አብሮ መኖር እንጂ፣ መርዶህን ዋጠዉ!