የፕሪቶርያ ስምምነት እንዳይፈጸም ፩ኛ እንቅፋት የነበረው የአማራ PP መንግስት በወቃይት ምዋቅር በመዘርጋት ነበር። ፋኖ የአማራ ክልል መዋቅር ስላፈረሰው፤ አሁን የፌደራል መንግስት በፍጥነት ያ በወረራ የተያዘውን ወደ ትግራይ በማስመለስ በፌደራል ዴረጃ ነገሮችን መፍታት ይጀምር
ፋኖ የፕሪቶርያ ስምምነት እንዳይፈጸም ፩ኛ እንቅፋት የነበረው የአማራ ክልል መዋቅር ስላፈረሰው፤ አሁን መንግስት በፍጥነት በወረራ የተያዘውን ወደ ትግራይ በማስመለስ ነገሮችን መፍታት ይጀምር
የኦሮሞ የፖለቲካ ልሂቃን እይታ
የፕሪቶርያ ስምምነት እንዳይፈጸም ፩ኛ እንቅፋት የነበረው የአማራ PP መንግስት በወቃይት ምዋቅር በመዘርጋት ነበር። ፋኖ የአማራ ክልል መዋቅር ስላፈረሰው፤ አሁን የፌደራል መንግስት በፍጥነት ያ በወረራ የተያዘውን ወደ ትግራይ በማስመለስ በፌደራል ዴረጃ ነገሮችን መፍታት ይጀምር
የፕሪቶርያ ስምምነት እንዳይፈጸም ፩ኛ እንቅፋት የነበረው የአማራ PP መንግስት በወቃይት ምዋቅር በመዘርጋት ነበር። ፋኖ የአማራ ክልል መዋቅር ስላፈረሰው፤ አሁን የፌደራል መንግስት በፍጥነት ያ በወረራ የተያዘውን ወደ ትግራይ በማስመለስ በፌደራል ዴረጃ ነገሮችን መፍታት ይጀምር
-
Tog Wajale E.R.
- Senior Member
- Posts: 14799
- Joined: 31 Oct 2019, 15:07
Re: ፋኖ የፕሪቶርያ ስምምነት እንዳይፈጸም ፩ኛ እንቅፋት የነበረው የአማራ ክልል መዋቅር ስላፈረሰው፤ አሁን መንግስት በፍጥነት በወረራ የተያዘውን ወደ ትግራይ በማስመለስ ነገሮችን መፍታት ይ
Lekhebatt Lemmanai Agga*me Bas*tard Prostit*ute !!!
Gummamma MushMush:- ዕስትኽ፥ ዓጋመ፥ ወዲ ዛ፥ ፋኛቱራ !!!
MushMushat Guahafat Bast*ard Prosti*tutes Agga*mes:--- Why Don't You Entertain That To Your Dedebit Woorgach Tigrayian Who*re Mother. Get Lost Now Gimmattamm Shettattam Agga*mes.
Gummamma MushMush:- ዕስትኽ፥ ዓጋመ፥ ወዲ ዛ፥ ፋኛቱራ !!!
MushMushat Guahafat Bast*ard Prosti*tutes Agga*mes:--- Why Don't You Entertain That To Your Dedebit Woorgach Tigrayian Who*re Mother. Get Lost Now Gimmattamm Shettattam Agga*mes.
Re: ፋኖ የፕሪቶርያ ስምምነት እንዳይፈጸም ፩ኛ እንቅፋት የነበረው የአማራ ክልል መዋቅር ስላፈረሰው፤ አሁን መንግስት በፍጥነት በወረራ የተያዘውን ወደ ትግራይ በማስመለስ ነገሮችን መፍታት ይ
የተደረሰው የሰላም ስምምነት ጥሩ ሂደት ላይ ቢሆንም፣ ለተፈፀሙ የሰብአዊ መብት ጥሰቶች እና ወንጀሎችን ተጠያቂነት ማረጋገጥ ግን ለዘላቂ ሰላም ማስፈን ቁልፉ ነው።
— የእንግሊዝ አምባሳደር በኢትዮጵያ ዴረን ዌልች
የእንግሊዙ አምባሳደር በኢትዮጵያ ዴረን ዌልች ይህንን ያሉት በትግራይ በነበራቸው ቆይታ ሲሆን በቆይታቸው የተደረሰው የደቡብ አፍሪካው ፕሪቶርያው የሰላም ስምምነት አፈፃፀም አስመልክተው በአፍሪካ ህብረት ክትትል፣ቁጥጥር እና ትግብራ ቡድን ባደረጉት ውይይት ነው።
የእንግሊዝ መንግስት ለአፍሪካ ህብረቱ የፕሪቶርያ የሰላም ስምምነት አፈፃፀም ክትትል ቁጥጥር እና ትግበራ ኮሚቴ ስራ የሚውል ሁለተኛ ዙር የበጀት ድጋፍ ማደረጉንም አምባሳደሩ ገልፀዋል።
በአፍሪካ ህብረት ስር የተዋቀረው የክትትል፣ቁጥጥር እና ትግበራ ኮሚቴ በተደረሰው የፕሪቶርያው የሰላም ስምምነት መሰረት የተዋጊዎች ትጥቅ ማስፈታት ሂደቱ፣በሰምምነቱ ከመከላከያ ሰራዊት ውጭ በወረራ የትግራይን መሬት የያዙ ሃይሎች መውጣት፣ የወራሪ የኤርትራ ሰራዊት ከትግራይ የማስወጣት ሂደት እንዲሁም የሰብአዊ ድጋፍ አቅርቦት እና የሰብአዊ መብት በተመለከተ ቁጥጥርና ክትትል የማድረግ ሀላፊነት ተጥሎበታል።
አምባሳደር ዌልች የአፍሪካ ህብረት ክትትል፣ቁጥጥር እና ትግብራ ቡድን እስካሁን ላከናወነው ስራ አድናቆታቸውን የገለፁ ሲሆን የእንግሊዝ መንግስት በክትትልስራዎች፣ የሰብአዊ መብት ጥሰቶች መሰነድና ማደረጃት እንዱሁም በትግራይ ለሚገኙ የሲቪል ማህበራት የበጀት ድጋፍ ያደርጋል ሲሉም ተናግራዋል። ይህም የሰብአዊ መብት ጥሰት ለመሰነድ እና ጥሰቶች ከመፈፀማቸው በፊት ቅድመ ማስጠንቀቅያ ለመስጠት ይረዳል ብለዋል።

Please wait, video is loading...