Must Watch: እንግሊዝ አገር ኢሚግሬሽን ውስጥ በአስተርጓሚነት የምትሠራው ኤርትራዊት እጅ ከፈንጅ ተያዘች
Posted: 11 Aug 2023, 22:03
Please wait, video is loading...
In UK the right of access act allows you to request personal information about you including any interview record that is held on the Home Office’s immigration records (this is also known as a ‘subject access request’) and you can share the information with investigative journalists and these journalists will make sure the public can learn the truth, the whole truth and nothing but the truth in matters that may have been concealed.Assegid S. wrote: ↑12 Aug 2023, 05:48ቁም ነገር ያለው መስሎኝ አዳመጥኩት። ነገር ግን ... የስልክ ምልልሱ እውነተኛ ከሆነ (still I've doubt on it) ... ሰውየው ግራ እግሩን በቀኝ እግሩ በጠረባ ብሎ እራሱን የጣለ ሞኝ መሆኑ ገባኝ። እንዲህ መሰል የኢሚግሬሽን ቃለ መጠይቅ (information) በህግ አግባብ ለጠየቀ አካል ካልሆነ በስተቀር ... ጠያቂዋም ትሁን ተጠያቂዋ ወይንም አስተርጓሚዋ ... ማናቸውም ቢሆኑ በቃል፣ በፅሁፍም ይሁን በድምፅ ለህዝብ ይፋ ማድረግ እንደ ወንጀል የሚቆጠር ተግባር ነው።
ሰውየው ዕድለኛ ካልሆነ በስተቀር ሌሎች ጥቂት ዝርዝሮችን (እንዴትና በማን ድምፁን ቀርፆ እንዳወጣው (እንዳገኘው)) በማቅረብ penalty ጎል ሊያስቆጥርባት ያሰበው አስተርጓሚ እራሷ ገራሚ የ corner kick ልታስገባለት ትችላለች። ያላወቁ አለቁ ማለት አሁን ነው።
I know; that is why I said: ... በህግ አግባብ ለጠየቀ አካል ካልሆነ በስተቀር ... By the way, based on his argument and recommendation, I don't think that the person who came with 'the info' on tiktok is an 'investigative journalist'Thomas H wrote: ↑12 Aug 2023, 06:46In UK the right of access act allows you to request personal information about you including any interview record that is held on the Home Office’s immigration records (this is also known as a ‘subject access request’)Assegid S. wrote: ↑12 Aug 2023, 05:48ቁም ነገር ያለው መስሎኝ አዳመጥኩት። ነገር ግን ... የስልክ ምልልሱ እውነተኛ ከሆነ (still I've doubt on it) ... ሰውየው ግራ እግሩን በቀኝ እግሩ በጠረባ ብሎ እራሱን የጣለ ሞኝ መሆኑ ገባኝ። እንዲህ መሰል የኢሚግሬሽን ቃለ መጠይቅ (information) በህግ አግባብ ለጠየቀ አካል ካልሆነ በስተቀር ... ጠያቂዋም ትሁን ተጠያቂዋ ወይንም አስተርጓሚዋ ... ማናቸውም ቢሆኑ በቃል፣ በፅሁፍም ይሁን በድምፅ ለህዝብ ይፋ ማድረግ እንደ ወንጀል የሚቆጠር ተግባር ነው።
ሰውየው ዕድለኛ ካልሆነ በስተቀር ሌሎች ጥቂት ዝርዝሮችን (እንዴትና በማን ድምፁን ቀርፆ እንዳወጣው (እንዳገኘው)) በማቅረብ penalty ጎል ሊያስቆጥርባት ያሰበው አስተርጓሚ እራሷ ገራሚ የ corner kick ልታስገባለት ትችላለች። ያላወቁ አለቁ ማለት አሁን ነው።