Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Thomas H
Senior Member
Posts: 13066
Joined: 27 Jan 2007, 16:30
Location: Kaliti
Contact:

Must Watch: እንግሊዝ አገር ኢሚግሬሽን ውስጥ በአስተርጓሚነት የምትሠራው ኤርትራዊት እጅ ከፈንጅ ተያዘች

Post by Thomas H » 11 Aug 2023, 22:03

Please wait, video is loading...

molover
Member
Posts: 2328
Joined: 26 Apr 2013, 05:16

Re: Must Watch: እንግሊዝ አገር ኢሚግሬሽን ውስጥ በአስተርጓሚነት የምትሠራው ኤርትራዊት እጅ ከፈንጅ ተያዘች

Post by molover » 11 Aug 2023, 22:30

Thomas H wrote:
11 Aug 2023, 22:03
Please wait, video is loading...
Ayte tekle mezgebe,
She is right every tigrayan lies they want to be Eritrean

Assegid S.
Member
Posts: 950
Joined: 11 Aug 2013, 07:11
Contact:

Re: Must Watch: እንግሊዝ አገር ኢሚግሬሽን ውስጥ በአስተርጓሚነት የምትሠራው ኤርትራዊት እጅ ከፈንጅ ተያዘች

Post by Assegid S. » 12 Aug 2023, 05:48

ቁም ነገር ያለው መስሎኝ አዳመጥኩት። ነገር ግን ... የስልክ ምልልሱ እውነተኛ ከሆነ (still I've doubt on it) ... ሰውየው ግራ እግሩን በቀኝ እግሩ በጠረባ ብሎ እራሱን የጣለ ሞኝ መሆኑ ገባኝ። እንዲህ መሰል የኢሚግሬሽን ቃለ መጠይቅ (information) በህግ አግባብ ለጠየቀ አካል ካልሆነ በስተቀር ... ጠያቂዋም ትሁን ተጠያቂዋ ወይንም አስተርጓሚዋ ... ማናቸውም ቢሆኑ በቃል፣ በፅሁፍም ይሁን በድምፅ ለህዝብ ይፋ ማድረግ እንደ ወንጀል የሚቆጠር ተግባር ነው።

ሰውየው ዕድለኛ ካልሆነ በስተቀር ሌሎች ጥቂት ዝርዝሮችን (እንዴትና በማን ድምፁን ቀርፆ እንዳወጣው (እንዳገኘው)) በማቅረብ penalty ጎል ሊያስቆጥርባት ያሰበው አስተርጓሚ እራሷ ገራሚ የ corner kick ልታስገባለት ትችላለች። ያላወቁ አለቁ ማለት አሁን ነው።

Thomas H
Senior Member
Posts: 13066
Joined: 27 Jan 2007, 16:30
Location: Kaliti
Contact:

Re: Must Watch: እንግሊዝ አገር ኢሚግሬሽን ውስጥ በአስተርጓሚነት የምትሠራው ኤርትራዊት እጅ ከፈንጅ ተያዘች

Post by Thomas H » 12 Aug 2023, 06:46

Assegid S. wrote:
12 Aug 2023, 05:48
ቁም ነገር ያለው መስሎኝ አዳመጥኩት። ነገር ግን ... የስልክ ምልልሱ እውነተኛ ከሆነ (still I've doubt on it) ... ሰውየው ግራ እግሩን በቀኝ እግሩ በጠረባ ብሎ እራሱን የጣለ ሞኝ መሆኑ ገባኝ። እንዲህ መሰል የኢሚግሬሽን ቃለ መጠይቅ (information) በህግ አግባብ ለጠየቀ አካል ካልሆነ በስተቀር ... ጠያቂዋም ትሁን ተጠያቂዋ ወይንም አስተርጓሚዋ ... ማናቸውም ቢሆኑ በቃል፣ በፅሁፍም ይሁን በድምፅ ለህዝብ ይፋ ማድረግ እንደ ወንጀል የሚቆጠር ተግባር ነው።

ሰውየው ዕድለኛ ካልሆነ በስተቀር ሌሎች ጥቂት ዝርዝሮችን (እንዴትና በማን ድምፁን ቀርፆ እንዳወጣው (እንዳገኘው)) በማቅረብ penalty ጎል ሊያስቆጥርባት ያሰበው አስተርጓሚ እራሷ ገራሚ የ corner kick ልታስገባለት ትችላለች። ያላወቁ አለቁ ማለት አሁን ነው።
In UK the right of access act allows you to request personal information about you including any interview record that is held on the Home Office’s immigration records (this is also known as a ‘subject access request’) and you can share the information with investigative journalists and these journalists will make sure the public can learn the truth, the whole truth and nothing but the truth in matters that may have been concealed.

Assegid S.
Member
Posts: 950
Joined: 11 Aug 2013, 07:11
Contact:

Re: Must Watch: እንግሊዝ አገር ኢሚግሬሽን ውስጥ በአስተርጓሚነት የምትሠራው ኤርትራዊት እጅ ከፈንጅ ተያዘች

Post by Assegid S. » 12 Aug 2023, 17:58

Thomas H wrote:
12 Aug 2023, 06:46
Assegid S. wrote:
12 Aug 2023, 05:48
ቁም ነገር ያለው መስሎኝ አዳመጥኩት። ነገር ግን ... የስልክ ምልልሱ እውነተኛ ከሆነ (still I've doubt on it) ... ሰውየው ግራ እግሩን በቀኝ እግሩ በጠረባ ብሎ እራሱን የጣለ ሞኝ መሆኑ ገባኝ። እንዲህ መሰል የኢሚግሬሽን ቃለ መጠይቅ (information) በህግ አግባብ ለጠየቀ አካል ካልሆነ በስተቀር ... ጠያቂዋም ትሁን ተጠያቂዋ ወይንም አስተርጓሚዋ ... ማናቸውም ቢሆኑ በቃል፣ በፅሁፍም ይሁን በድምፅ ለህዝብ ይፋ ማድረግ እንደ ወንጀል የሚቆጠር ተግባር ነው።

ሰውየው ዕድለኛ ካልሆነ በስተቀር ሌሎች ጥቂት ዝርዝሮችን (እንዴትና በማን ድምፁን ቀርፆ እንዳወጣው (እንዳገኘው)) በማቅረብ penalty ጎል ሊያስቆጥርባት ያሰበው አስተርጓሚ እራሷ ገራሚ የ corner kick ልታስገባለት ትችላለች። ያላወቁ አለቁ ማለት አሁን ነው።
In UK the right of access act allows you to request personal information about you including any interview record that is held on the Home Office’s immigration records (this is also known as a ‘subject access request’)
I know; that is why I said: ... በህግ አግባብ ለጠየቀ አካል ካልሆነ በስተቀር ... By the way, based on his argument and recommendation, I don't think that the person who came with 'the info' on tiktok is an 'investigative journalist' 8) Honestly speaking, your comment here is more plausible than him.

Post Reply