.
.
.
ለገሰ ቱሉ አሚኮ ላይ የሚቦተረፍበትን ማምሻውን በሚቀረጽበት ሰአት ፋኖ የዘንዘልማን ካምፕና መሳርያ ግምጃ ራቁቱን አስቀርቶ ትጥቁን በሙሉ ይዞ አልሞት ባይ ተጋዳዮቹን ረፍርፎ ከቦታው ተሰውሮዋል፥፥
ይህ አስደማሚ ኦፐሬሽን ወደፊት በመጽሃፍ የሚተረክበት ቀን ስለሚመጣ አስታውሱዋት፥፥ ብዙ ትጥቅ ነው ፋኖ የማረከው
-
Union
Re: ፋኖ አማራ በዘንዘልማ የመሳርያ ግምጃና ወታደራዊ ካምፕ አስደማሚ ኦፕሬሽን አደረገ
አስደማሚ ኦፕሬሽን ነው! ተሰምቶም አይታወቅ።
ፋኖ አለምን ማስገረሙን ቀጥሏል!
ፋኖ አለምን ማስገረሙን ቀጥሏል!
-
Noble Amhara
- Senior Member
- Posts: 13715
- Joined: 02 Feb 2020, 13:00
- Location: Abysinnia
Re: ፋኖ አማራ በዘንዘልማ የመሳርያ ግምጃና ወታደራዊ ካምፕ አስደማሚ ኦፕሬሽን አደረገ
የአማራ ህልውና ከምንም በላይ አስፈላጊ ነው። ፋኖ በድንበር አካባቢ የአማራን ህልውና ሊደግፍ ይችላል። ...
-
Union
Re: ፋኖ አማራ በዘንዘልማ የመሳርያ ግምጃና ወታደራዊ ካምፕ አስደማሚ ኦፕሬሽን አደረገ
Anbeta qorchame ትግሬ
የምን ድንበር ነው የምታወራው
የምን ድንበር ነው የምታወራው
Noble Amhara wrote: ↑11 Aug 2023, 20:10የአማራ ህልውና ከምንም በላይ አስፈላጊ ነው። ፋኖ በድንበር አካባቢ የአማራን ህልውና ሊደግፍ ይችላል። ...
Re: ፋኖ አማራ በዘንዘልማ የመሳርያ ግምጃና ወታደራዊ ካምፕ አስደማሚ ኦፕሬሽን አደረገ
http://www.netanimations.net/donkey-tongue-Q.gif

In your next comment you might turn around 360 degrees and cry loud with tears flowing down and washing your chest and claiming that fake genocide has happened to armed extremists. Laughable funny extremist donkeys!
