Page 1 of 1

ታላቁ ነዋይ ደበበ ለጎንደር ሰዎች (ወልቃይት..መቅደላ..ደብረ-ታቦር..) ሲዘፍን " የሰማይ ጃዊሳ፡ የመሬት ራስ-ነብር " ብሎ ጀግንነታቸውን ይገልጻል ።

Posted: 11 Aug 2023, 14:19
by Abe Abraham


ታላቁ ነዋይ ደበበ ለጎንደር ሰዎች (ወልቃይት..መቅደላ..ደብረ-ታቦር..) ሲዘፍን " የሰማይ ጃዊሳ፡ የመሬት ራስ-ነብር " ብሎ ጀግንነታቸውን ይገልጻል ።


Re: ታላቁ ነዋይ ደበበ ለጎንደር ሰዎች (ወልቃይት..መቅደላ..ደብረ-ታቦር..) ሲዘፍን " የሰማይ ጃዊሳ፡ የመሬት ራስ-ነብር " ብሎ ጀግንነታቸውን ይገልጻል ።

Posted: 17 Aug 2023, 19:06
by Naga Tuma
Abe Abraham,

የጃዊሳ ትርጉም መልስ ኣግኝቶ ከሆነ ኣላዉቅም።

ይህ ዘፈን ለግምቴ ጥሩ ፍንጭ ነዉ።

ልጅ ሆኜ ማዶ የምናየዉ የዘመድ ቤት አከባቢ "ጀዌን ረረኤ" ተብሎ መስጋታችንን ኣስታዉሳለሁ። በቤቱ ላይ ጉዳት ሳያደርስ በአከባቢ ኣለፈ። መሬት መንካቱንም በትክክል ኣላስታዉስም። ተንጠልጥሎ ከርቀት ኣይተናል።

ጀዌ ወይም ዘንዶ ሳማይ ዉስጥ እንዳለ እና ወደ መሬት መንጠልጠል የሚችል እንደሆነ ይታሰብ ነበር። ቆይቼ ሳስብ ቶርኔዶን ከሰማይ የሚንጠለጠል ዘንዶ ኣድርገዉ ያስቡ ነበር።

ደግሞ ቶርኔዶን እና ዘንዶን ምን ኣገናኛቸዉ ኣትበሉ። ኣላዉቅም።