Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Horus
Senior Member+
Posts: 42691
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

መጡ ሲባል ይሄዳሉ፣ ሄዱ ሲባል ይመጣሉ! የሸማቂነት ሃሁ !!

Post by Horus » 11 Aug 2023, 14:08

የወረሙማ ሰራዊት መደበኛ ዉጊያ አደረገም ወይም የሽምቅ ዉጊያ ስልት ተጠቀመ ከዚህ በኋላ የዉጊያው ኢኒሺዬቲቭ ያለው በፋኖ እጅ ነው ። ምን አይነት ዉጊያ እነደ ሚያደርግ። የትና መቼ የሚለውን የሚወስን ፋኖ ይሆናል ። ሌላው ቀርቶ ያቢይ ሰራዊት እንደ ሽምቅ ተዋጊ ቢደራጅ እንኳን ጥቅሙ ለፋኖ ነው ። ፋኖ ነው ባገሩ፣ በወንዙ፣ በሸንተረሩ የሚዋጋው ። ካገሩ ወጥቶ በማያውቀው ሸንተረር የሚዋጋው ኦሮሞ የፋኖ አመቺ ኢላማ ነው የሚሆነው ።