Page 1 of 1

በ ኢትዮጵያ ታሪክ የክልሉን የሞግዚት አስተዳደር በ አንድ ሳምንት ፈጣን ጦርነት የደረመሰ የ አማራ ፋኖ ብቻ ነው!

Posted: 10 Aug 2023, 20:13
by Za-Ilmaknun
በ አስደናቂ ድል የታጀበው የፋኖ ቅፅበታዊ ወታደራዊ ገድል፥ከገዢው ወሮበላ ጀምሮ እስከ መራር የ ኢትዮጵያ ጠላቶች፥ እንደ ክስተት ተቆጥሯል። የዘመናትን መንግስታዊ ግፍ እና በደል ተሸክሞ የኖረ ህዝብ በቃኝ ብሎ ተነስቷል። ግፈኞችም ህዝብ በጅምላ በመፍጀት መንበራቸውን የሚያስከብሩ መስሏቸው ፥ በቀቢፀ-ተስፋ እየተንጠራወዙ ይገኛል።

ክዚህ በሁዋላ የብሄር ፖለቲካ ነጋዴው ትርፉን መሰብሰብ ሳይሆን ኪሳራውን እያባዛ ለትንሽ ጊዜ ይንደፋደፋል። የ ፋኖ ትግል ዛሬ ለሊሎችም ነፃነት ናፋቂዎች ፋናወጊ እየሆነ ነው። አይደፈሬ ይመስል የነበረው የ ኦህዴድ መንግስት ፥ አለም አያየው ብትንትኑ እየወጣ ነው።

ዛሬ በ አርባምንጭ የተጀመረው ህዝባዊ ተቃውሞ፥ በሃዲያ የተነሳው ቁጣ፥ በከንባታ የገነገነው ፥ ትገል፥ በጉራጌ የተነሳው ፍትሃዊ ጥያቄ ፥ መልስ ይሚያገኘው፥ በተቀናጀ ትግል ነው። ለዚህም ትግል ፋኖ ትልቁን ሽክም የማቃለሉን ጉዞ በብቃት ጀምሮታል።

ኦነጋዊው መንግስት እያጣጣረ፥ እርስ በርሱ እየተናከሰ፥ መሰረታዊ የሆኑ የሃገር ጥያቈን የመመለስ አቅም የሌለው የህሊና ቢስ ሌቦች ስብስብ መሆኑን በገሃድ ታይቷል። ይህ ዘረኛ ቡድን ፥ ህዝብ እየበደለ ፥ ሃገር እያፈረሰ ፥ የራሱን የማይጠረቃ ሆድ እየሞላ ሊኖር አይፈቀድልትም።

የፋኖ ትግል ይሚቋጨው ፥ ከተበደሉት የኢትዮጵያ ልጆች ጋር በመሆን የዘረኛውን አገዛዝ አስወግዶ ሁሉን አቀፍ መንግስት ሲቋቋም ብቻ ነው።

Re: በ ኢትዮጵያ ታሪክ የክልሉን የሞግዚት አስተዳደር በ አንድ ሳምንት ፈጣን ጦርነት የደረመሰ የ አማራ ፋኖ ብቻ ነው!

Posted: 10 Aug 2023, 20:48
by Revelations

Re: በ ኢትዮጵያ ታሪክ የክልሉን የሞግዚት አስተዳደር በ አንድ ሳምንት ፈጣን ጦርነት የደረመሰ የ አማራ ፋኖ ብቻ ነው!

Posted: 10 Aug 2023, 23:25
by sun
Za-Ilmaknun wrote:
10 Aug 2023, 20:13

You DEVIL, stop lying Big!

Re: በ ኢትዮጵያ ታሪክ የክልሉን የሞግዚት አስተዳደር በ አንድ ሳምንት ፈጣን ጦርነት የደረመሰ የ አማራ ፋኖ ብቻ ነው!

Posted: 10 Aug 2023, 23:29
by sun
Revelations wrote:
10 Aug 2023, 20:48

"ዛሬ፥ምን፥አለ?"

እንዲህ፥ አለ። :lol: :lol:

Re: በ ኢትዮጵያ ታሪክ የክልሉን የሞግዚት አስተዳደር በ አንድ ሳምንት ፈጣን ጦርነት የደረመሰ የ አማራ ፋኖ ብቻ ነው!

Posted: 11 Aug 2023, 07:54
by DefendTheTruth
Za-Ilmaknun wrote:
10 Aug 2023, 20:13
በ አስደናቂ ድል የታጀበው የፋኖ ቅፅበታዊ ወታደራዊ ገድል፥ከገዢው ወሮበላ ጀምሮ እስከ መራር የ ኢትዮጵያ ጠላቶች፥ እንደ ክስተት ተቆጥሯል። የዘመናትን መንግስታዊ ግፍ እና በደል ተሸክሞ የኖረ ህዝብ በቃኝ ብሎ ተነስቷል። ግፈኞችም ህዝብ በጅምላ በመፍጀት መንበራቸውን የሚያስከብሩ መስሏቸው ፥ በቀቢፀ-ተስፋ እየተንጠራወዙ ይገኛል።

ክዚህ በሁዋላ የብሄር ፖለቲካ ነጋዴው ትርፉን መሰብሰብ ሳይሆን ኪሳራውን እያባዛ ለትንሽ ጊዜ ይንደፋደፋል። የ ፋኖ ትግል ዛሬ ለሊሎችም ነፃነት ናፋቂዎች ፋናወጊ እየሆነ ነው። አይደፈሬ ይመስል የነበረው የ ኦህዴድ መንግስት ፥ አለም አያየው ብትንትኑ እየወጣ ነው።

ዛሬ በ አርባምንጭ የተጀመረው ህዝባዊ ተቃውሞ፥ በሃዲያ የተነሳው ቁጣ፥ በከንባታ የገነገነው ፥ ትገል፥ በጉራጌ የተነሳው ፍትሃዊ ጥያቄ ፥ መልስ ይሚያገኘው፥ በተቀናጀ ትግል ነው። ለዚህም ትግል ፋኖ ትልቁን ሽክም የማቃለሉን ጉዞ በብቃት ጀምሮታል።

ኦነጋዊው መንግስት እያጣጣረ፥ እርስ በርሱ እየተናከሰ፥ መሰረታዊ የሆኑ የሃገር ጥያቈን የመመለስ አቅም የሌለው የህሊና ቢስ ሌቦች ስብስብ መሆኑን በገሃድ ታይቷል። ይህ ዘረኛ ቡድን ፥ ህዝብ እየበደለ ፥ ሃገር እያፈረሰ ፥ የራሱን የማይጠረቃ ሆድ እየሞላ ሊኖር አይፈቀድልትም።

የፋኖ ትግል ይሚቋጨው ፥ ከተበደሉት የኢትዮጵያ ልጆች ጋር በመሆን የዘረኛውን አገዛዝ አስወግዶ ሁሉን አቀፍ መንግስት ሲቋቋም ብቻ ነው።
What does that in concrete terms mean, when you say "የዘመናትን መንግስታዊ ግፍ እና በደል ተሸክሞ የኖረ ህዝብ በቃኝ ብሎ ተነስቷል"?

You have told us about that already many many times but consistently failed to put into a concrete term, why?

When you talk about "መንግስታዊ ግፍ እና በደል" it should have been clear to you that you also needed to put them in concrete terms, unless you are either a certain idiot or an agent for a covert mission of an internal or external adversary of Ethiopia and its people.

We are tired of your camp's endless blabbering of all sorts of graviances and hardships that you have suffered under the successive regimes of Ethiopia but failed also to concretely put them out consistently all along.

If there is that much "መንግስታዊ ግፍ እና በደል" that you faced and were left with no other options but raise your arms to topple the government, how on earth did you fail to concretize your plight, in terms of what, when, where, by whom, on whom, to what extent/scale over the general over-all conditions of the general public, etc.?

Now you have driven your way into a complete impasse.

You raised an arm, and stated that your goal is to establish a transitional government by toppling the incumbent by means of force.

I don't think that you will come out of this quagumire that easily for the foreseable future, forget about the phantom gain of your funfun fano, which is simply there to loot and cause destruction on the people it claimed to free.

Grow up!

Re: በ ኢትዮጵያ ታሪክ የክልሉን የሞግዚት አስተዳደር በ አንድ ሳምንት ፈጣን ጦርነት የደረመሰ የ አማራ ፋኖ ብቻ ነው!

Posted: 11 Aug 2023, 11:33
by Za-Ilmaknun
What worries me the most is the perception now created all over the world about how weak the Ethiopian military has become under the leadership of OPDO traditional General :mrgreen: . The Ethiopia military that fought in Korea and Congo, the military that once was the icon of valor has turned to be a sprinter which surrendesr to militias in its thousands. TPLF made fun of the OPDO military by herding them in their thousands :mrgreen: OLA is slauthering them with so much ease and now Fano is scaling the game up and rounding the cowering murderers. :lol: I don't know why the OPDO leadership seem to be doing evrything wrong..

Re: በ ኢትዮጵያ ታሪክ የክልሉን የሞግዚት አስተዳደር በ አንድ ሳምንት ፈጣን ጦርነት የደረመሰ የ አማራ ፋኖ ብቻ ነው!

Posted: 11 Aug 2023, 12:36
by Za-Ilmaknun
ዋሽንግተን ፖስት ፋኖን አሸባሪ የሚያስብለው በፋኖ የተፈፀመ ድርጊት አለማገኘቱን ዘገበ።

ዋሽንግተን ፖስት ወርለድ ኒውስን ጆርዳን ጋዜ የህንዱ ቻካር ታየምስ በተመሳሳይ ሰአት ስለፋኖ ይዘውት ባወጡት ዘገባ ላይ ታጣቂዎቹ በውጊያ ስምሪት ላይ ሆነው በነሱ የተደፈረ እንስት፣ የተዘረፈ ሀብት በግፍ የተገደለ ንፁሀን፣ በሙርኮ ላይ ያለ ወታደር እራሱ እንዳላገኙ ነው የዘገቡት።

በተለይ ጆርዳን ጋዜጣ ይዞት በወጣው ሀተታው ፋኖ በሽምቅ ተዋጊነት ራሱን ያጎለበት ባለው ህዝባዊ ወገንተኝነት ብሏል።

ዋሽንግተን ፖስት በበኩ ፋኖ አደገኛ የማጥቃት አቅም እንዳለው ዘግቦ ቡድኑ በሰሞውኑን ያደረገው ውጊያ የአቅም መፈታተሽን ለማወቅና ያለበትን የመሳሪያ ችግር ለመሟላት እንጅ የጨበጣ ውጊያ አለማድረጉን ነው የዘገው። ጋዜጣው አክሎም መንግስት ፋኖን ደመሰስኩ ቢልመ‍እ በመንግስት የተገደለ የፋኖው ቁጥር ለድምሰሳ አይበቃም ብሏል። በተቃራኒው ፋኖ የገደላቸውና የማረካቸውን የመንግስት ሀይሎች እጅግ ብዙ መሆናቸውን ነው የዘገበው።

ብልፅግና ግን ይችን ሀቅ ክዶ ተበተነ ይለናል። የአለማቀፍ መርማሪ ጋዜጠኛች ግን እንዲህ እራቁቱን ያስቀሩታል። ይህ አንዱ የሰሞውኑን የዘመቻ ውጤት ነው።

ሱሌማን አብደላ