Page 1 of 1

አገዛዙ ሰራዊቱን ከአማራ ክልል ብናስወጣ ይሻላል፣ አማራ ክልል መቆየት ውድቀታችንን ያጣድፋል እያሉ እየተመካከሩ ነው አሉ። ክክክክክክ

Posted: 10 Aug 2023, 18:35
by Union
ወደሽ ነው ደደቢት :lol: :lol: :lol:

ጉራጌው፣ ደቡቡ ፣ አዲስ አበቤው፣ እናም ስልጣን ለመያዝ ቋምጦ ላሀጩን የሚያዝረከርከው ጀዋርም ለአብይ እራስ ምታት ሆነውበት፣ ፋኖ እያወደመው ስላለው የኦነግ ሰራዊት አትንገሩኝ እያለ ነው :lol:

አይ እንቅልፍ እና አብይ እና ካድሬዎቹ። እንደዚህ እንደተነፋፈቁ ሊቀሩ ነው ማለት ነው! :lol: