አማራ ክልል በአማራ ፈንጅ ታጥሯል -- ከተለቀቀ ከተማ ዘሎ ጥልቅ ያለው ኦሮሙማ ሲወጣ እየተለቀመ ነው። 20 ሺ ኦሮሙማ ወታደር የከተማ ኗሪ በመሆን ድል አልተገኘም።
Posted: 10 Aug 2023, 13:57
አማራ ክልል በአማራ ፈንጅ ታጥሯል -- ከተለቀቀ ከተማ ዘሎ ጥልቅ ያለው ኦሮሙማ ሲወጣ እየተለቀመ ነው። 20 ሺ ኦሮሙማ ወታደር የከተማ ኗሪ በመሆን ድል አልተገኘም።በከፈለው የግብ ገንዘብ ተገዝቶ የተከማቸው የብርሃኑ ጁላ እና ዐብይ አህመድ የጦር መሳርያ በቀላል መስዋዕትነት ለአማራ ገቢ መሆናቸውን ቀጥለዋል። ኦሮሙማ ያልሆኑ የመከላከያ ሰራዊት እየከዱ ወደ ፋኖ እየገቡ ነው - ቀኑ መምሸቱን እያተናገሩ ነው። ታንክ ውስጥ የተደበቀ የኦሮሙማ ወታደር እግር እግሩን እየተባለ ነው።