Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
-
Horus
- Senior Member+
- Posts: 42687
- Joined: 19 Oct 2013, 19:34
Post
by Horus » 10 Aug 2023, 13:30
የሰውዬው ግምገማ በብዛት ትክክል ሲሆን ጥቂት ትላልቅ ሰህተቶች አሉበት ። ለምሳሌ
ሰውዬው ፋኖ መነሻችን አማራ መድረሻችን አዲስ አበባ ማለት አልነበረበትም ምክንያቱም አዲስ አበባን ኢላማ በማድረጉ መላ ኦሮሞ ኦነግ ሸኔን ጨምሮ የአቢይ ደጋፊ እንዲሆን አድርጓል ይላል ። እርግጥ በህዝባዊ ጦርነት ውስጥ የጠላትን ካምፕ መከፋፈል የሚባል ታክቲክ ቢኖርም ይህ ሰውዬ የረሳው አንድ እግጅ እጅግ መሰረታዊ ሃቅ አለ ።
የፋኖ ጠላት ማነው? የአማራ ጠላት ማነው? ፋኖም ሆነ አማራ ከማን ጋር ነው የሚዋጋው የሚለውን ቁጥር አንድ ጥያቄ ሰቅዬው ረስቶታል ። አማራ የሚዋጋው ከአማራ ብልጽግና ጋር አይደለም ። አማራን በመላ ኢትዮጵያ፣ ባዲሳባም በሸገር መከራ የሚያበላው ያማራ አድር ባይ አይደለም ፣ ኦነግ፣ ሸኔና የአቢይ አህመድ ኦሮሙማ ነው ። ይህ ሰው ይህን ጉዳይ ጨርሶ ረስቶታል። ያማራ ብልጽ ኛ መንገድ ላይ የቆመ ጋሬጣ እንጂ የአማራ ዋና ጠላት አይደለም ።
ስለዚህ ፋኖ መነሻችን ኣማራ መድረሻችን ኢትዮጵያ የሚለው መፈክር የፋኖ አላማ፣ ፋኖ ለቀረው የኢትዮጵያ ክፍል ያለው ፋይዳና ት ስ ስ ር እና የንቅናቄው ምን ነት ኮሚኒኬት ያደረገበት ስለሆነ ትክክል ብቻ ሳይሆን አስፈላጊ ነበር ።
ያ ብቻ አይደለም ። ፋኖ ያን መልክት በማስተላለፍ ኦነግ ና ሸኔ ከአቢይ አህመንድ መንግስት ጋራ ያላቸው የአላማ አንድነት ፍንትው አድርጎ ያሳየና በዛሬይቱ ኢትዮጵያ ወዳጅ ማነው? ጠላት ማነው የሚለውን ጥያቄ እንዲመለስ አድርጓል ።
ሌላው የሰውዬው ስህተት ፋኖ ካማራ ውጭ ሕዝባዊ ድጋፍ አልነበረውም የሚለው ነው። በወረሙማ መንግስት መዳፍ ስር ያለው መሃል አገርና ደቡብ ሕዝብ ካለበት ወታደውራዊ ድክመት ተነስቶ ነው ገሃድና ድብቅ ድጋፍ ለፋኖ የሚሰጠው ። ፋኖ ግዙፍ ዝም ያለ ድጋፍ አለው ፣ ወደ ፊት የሚፈነዳ እምቅ ድጋፍ ! ሰውዬው ያን ስቶታል ።
-
Revelations
- Senior Member+
- Posts: 34573
- Joined: 06 Jan 2007, 15:44
Post
by Revelations » 10 Aug 2023, 13:38
It seems everyone has forgotten this guy was pro-TPLF during the recent war. Why do you keep going to him for news?
-
Horus
- Senior Member+
- Posts: 42687
- Joined: 19 Oct 2013, 19:34
Post
by Horus » 10 Aug 2023, 13:48
Revelations wrote: ↑10 Aug 2023, 13:38
It seems everyone has forgotten this guy was pro-TPLF during the recent war. Why do you keep going to him for news?
ረቨሌሽን፣ እኔ ፊቴ ላይ ወይንም አፍንጫዬ ስር አንድ ቁሻሻ ከተቀመጠብኝ፣ የሆነ ጉድፍ አይኔ ውስጥ ካለ የሚነግረኝ ሌላ ሰው ነው ። አንተ ስላንተ የረሳህው ነገር፣ የማታየው ድክመት የሚያሳይህ ጓደኛህ አይደለም፣ ተፎካካሪህ ተቃዋሚህ ነው ። ሰውዬው የሚያያቸው ነገሮች አንተን እየታ ያፋፋሉ እንጂ ካንተ የሚቀንሱት ነገር የለም ። እኔ በፍጹም የማላየው የአቢይ አህመድ ትራሽ ሚዲያ ነው ። የኦነኝ መግለጫ ብጥንቃቄ አንብቤዋለሁ ። አቢይን ፋኖ በመላ ኦሮሞ ላይ የመጣ አደጋ ነው ሲል አቢይን የመከረበት ነው። ብዙ ሰው ለምንድን ነው ግድያና ዝርፊያው የቆመው ይላል? መልሱ ኦነግ መግለጫ ውስጥ አለ።
Last edited by
Horus on 10 Aug 2023, 14:03, edited 1 time in total.
-
Revelations
- Senior Member+
- Posts: 34573
- Joined: 06 Jan 2007, 15:44
Post
by Revelations » 10 Aug 2023, 14:00
Horus wrote: ↑10 Aug 2023, 13:48
Revelations wrote: ↑10 Aug 2023, 13:38
It seems everyone has forgotten this guy was pro-TPLF during the recent war. Why do you keep going to him for news?
ረቨሌሽን፣ እኔ ፊቴ ላይ ወይንም አፍንጫዬ ስር አንድ ቁሻሻ ከተቀመጠብኝ፣ የሆነ ጉድ አይኔ ውስጥ ካለ የሚነግረኝ ሌላ ሰው ነው ። አንተ ስላንተ የረሳህው ነገር፣ የማታየው ድክመት የሚያሳይህ ጓደኛህ አይደለም፣ ተፎካካሪህ ተቃዋሚህ ነው ። ሰውዬው የሚያያቸው ነገሮች አንተን እየታ ያፋፋሉ እንጂ ካንተ የሚቀንሱት ነገር የለም ። እኔ በፍጹም የማላየው የአቢይ አህመድ ትራሽ ሚዲያ ነው ። የኦነኝ መግለጫ ብጥንቃቄ አንብቤዋለሁ ። አቢይን ፋኖ በመላ ኦሮሞ ላይ አደጋ ነው ሲል አቢይን የመከረበት ነው። ብዙ ሰው ለምንድን ነው ግድያና ዝርፊያው የቆመው ይላል? መልሱ ኦነግ መግለጫ ውስጥ አለ።
I have no problem getting opposing views. In fact, I seek it. But using someone as a source with questionable motives doesn't provide such input. May I name a few other such outside news and analysis sources? There's plenty of opposing views worth considering but it's not worth my time or the audience's to consistently bring such sources. For example I did share a few Ethio Forum videos on this forum raising questions on what was being reported. That was enough for me to help raise awareness of this channel. I don't follow it or don't share it. Sure it may have a few useful info here and there but overall, it's not something I would invest my time or encourage others to do so.
-
Horus
- Senior Member+
- Posts: 42687
- Joined: 19 Oct 2013, 19:34
Post
by Horus » 10 Aug 2023, 14:13
Revelations wrote: ↑10 Aug 2023, 14:00
Horus wrote: ↑10 Aug 2023, 13:48
Revelations wrote: ↑10 Aug 2023, 13:38
It seems everyone has forgotten this guy was pro-TPLF during the recent war. Why do you keep going to him for news?
ረቨሌሽን፣ እኔ ፊቴ ላይ ወይንም አፍንጫዬ ስር አንድ ቁሻሻ ከተቀመጠብኝ፣ የሆነ ጉድ አይኔ ውስጥ ካለ የሚነግረኝ ሌላ ሰው ነው ። አንተ ስላንተ የረሳህው ነገር፣ የማታየው ድክመት የሚያሳይህ ጓደኛህ አይደለም፣ ተፎካካሪህ ተቃዋሚህ ነው ። ሰውዬው የሚያያቸው ነገሮች አንተን እየታ ያፋፋሉ እንጂ ካንተ የሚቀንሱት ነገር የለም ። እኔ በፍጹም የማላየው የአቢይ አህመድ ትራሽ ሚዲያ ነው ። የኦነኝ መግለጫ ብጥንቃቄ አንብቤዋለሁ ። አቢይን ፋኖ በመላ ኦሮሞ ላይ አደጋ ነው ሲል አቢይን የመከረበት ነው። ብዙ ሰው ለምንድን ነው ግድያና ዝርፊያው የቆመው ይላል? መልሱ ኦነግ መግለጫ ውስጥ አለ።
I have no problem getting opposing views. In fact, I seek it. But using someone as a source with questionable motives doesn't provide such input. May I name a few other such outside news and analysis sources? There's plenty of opposing views worth considering but it's not worth my time or the audience's to consistently bring such sources. For example I did share a few Ethio Forum videos on this forum raising questions on what was being reported. That was enough for me to help raise awareness of this channel. I don't follow it or don't share it. Sure it may have a few useful info here and there but overall, it's not something I would invest my time or encourage others to do so.
Revo,
you are putting words in my mouth. I never use this Pakistani guy for my news sources. When I see interesting questions or ideas I look at any media. Ditto. What did Fano achieve or lose in the current war is an interesting question. I don't care who says it, I would want to see what that person has to say.
እኔ በሁሉም ጥያቄ ላይ እራሴ አስቤ የደረስኩበትና የምደርስበት አቋም ስላለኝ ሌላው የሚለው ሁሉ ለእኔ ምነጻጸሪያ ብቻ ነው።
እኔ እንዲያውም ኢትዮ ፎረም በህይወቴ 4 ወይም 5 ግዜ የከፈትኩት ። የመላኩ ዪልማ ፕሮ አቢይ አዲስ ሚዲያን እማየው ዜና የሚሰጠው ራሱ አቢይ ስለሆነ ምንግስት ምን እንዲነገርለት እንደ ሚፈልግ የምከታተለ ከሱ ነው እኔ በህይወቴ የመግስት ሚዲያ ከፍቼ አላቅም ። ያቢይ ፓርላማ ጥ/መ በተቀር ።
-
DefendTheTruth
- Senior Member
- Posts: 13225
- Joined: 08 Mar 2014, 16:32
Post
by DefendTheTruth » 10 Aug 2023, 14:43
Revelations wrote: ↑10 Aug 2023, 13:38
It seems everyone has forgotten this guy was pro-TPLF during the recent war. Why do you keep going to him for news?
ሰዉዬዉ የአማራን ሴት ታቅፌ ነዉ የማድረዉ ብሎናል፣ ታዲያ ሌላ ሌላዉን ጥቅም ከእናንተ፣ ገንዘብ ገንዘቡን ደግሞ ከህዋሀት መሆኑ ነዉ ወይስ?