Page 1 of 1

Must Read: የአፍሪካ ቀንድ ተንታኝ ራሺድ አብዲ ፋኖ ማለት ቁጫጭ ጉንዳን ነው አለ

Posted: 10 Aug 2023, 09:37
by Thomas H

Re: Must Read: የአፍሪካ ቀንድ ተንታኝ ራሺድ አብዲ ፋኖ ማለት ቁጫጭ ጉንዳን ነው አለ

Posted: 10 Aug 2023, 09:47
by Union
ይሄ እኮ ተከፋይ ነው። ሌላ ምን እንዲህ ፈልገህ ነው :lol:

የዛሬ 6 ወር አዲስ አበባ ሄዶ እንጀራ እንዴት እንደሚጋገር አብይ ሲያሳየው አይቼ ስስቅ ነበር። :lol: