Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Abere
Senior Member
Posts: 15395
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

ትጥቅ እናስፈታለን ከሸፈ ውጤቱ ማስታጠቅ ሆነ አሁን የአብይ አህመድ ብአዴን በሌለበት ዓላማ ምን ይሆን?

Post by Abere » 10 Aug 2023, 09:11

ትጥቅ እናስፈታለን ከሸፈ ውጤቱ ማስታጠቅ ሆነ አሁን የአብይ አህመድ ብአዴን በሌለበት ዓላማ ምን ይሆን?

እንደ እኔ በአጭሩ ውጤቱ "መከላከያ" መፈረካከስ፤መበታተን፤ ተጨማሪ ከባድ መሳሪያ ወደ ፋኖ መግባት።

በኦፊሴል ፋኖ ተገዳዳሪ ብቻ ሳይሆን አሸናፊ ህዝባዊ ሃይል ሁኖ መውጣቱ ። More loss is coming to Abiy Ahmed and his Orommuma circle