Re: ሱሌማን አብደላ
በጭራሽ ፥ጎጠኛ ፥ፀረ ኢትዮጲያ ፥እብሪተኛ ፥ሓገርና ሕዝብ አፍራሽ ፥ዉሽታምና ዲያብሎሳዊ አታላይ ፋኖ አይደለሁም፥ በምንም፥መሳፍርት።እኛ፥የጋራችንን፥ሓገር፥በደሞክራሲያዊ፥ በሕዝብ፥የነፃ፥ምርጫ፥የተመረጠዉን፥መንግሥትና፥የሃገሪቱን፥መከላከያ፥ሰራዊት፥እናከብራሌን፥በሙሉ፥ልብ፥እንደግፋለን።
ማለት፥ሀገራችንና፥መንግሥታችን፥እንዲሁ፥በቀላሉ፥በነጭ፥ዉሸትና፥በእብዶቾ፥ቅዠት፥ እንደ ሶሪያ፥እንደ ሊቢያ፥እንደ ሱዳን፥ ወዘተ፥ እንዳትበታተን፥ ዘብ፥መቆም፥ያስፈልጋል። መንግስት፥መለወጥ፥ በሰላማዊ፥ደሞክራሲያዊ፥ምርጫ፥ብቻ: ይሁን። በቃ፥በቃ!!
Using underage children as a propaganda tool is shameful and immoral to say the least! Disgusting and evil indeed!!

THUMBS DOWN!


