Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Horus
Senior Member+
Posts: 42696
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

የፋኖ ገጠር መግባት ለፖለቲካ ትግሉ መደራጃ ትንፋሽ ይሰጣል

Post by Horus » 09 Aug 2023, 18:14

ሰፊ አገር አቀፍ የድርጅት መዋቅርና የፖለቲካ ስራ እንዲሁን መታደራዊ ዝግጅት ሳያደርግ ወደ ሸገር ቢገባ ፋኖ ይጎዳው ነበር ። ለኩዴታ ወይም ለኦነግ ሌላ ስልጣን መያዝ ያመቸው ነበር ። አሁን ክላሲካል የሽምቅ ዉጊያ እያደረጉ መላ ኢትዮጵያን ማካተትና በጽኑ መሰረት ላይ የቆመ አመጽና ለውጥ እንዲመጣ ያለው እድል እየሰፋ ነው።

አቢይ አህመድ ከዚህ በኋላ ወታደራዊ አገዛዝ ብቻ ነው ማድረግ የሚችለው። ይህ ወታደራዊ አገዛዝ እራሱ ኦሮሞን እያደማው ይመጣል ። ትልቁ ትልቁ ነገር ፋኖት በገፍ ታጥቆ ሰፊ ድርጅትና ድጋፍ መሰብሰቡ ነው ። ይህን አድቫንቴጅ በመደበኛ ጦርነት ማባከን የለበትም ።

ኢትዮጵያ ለ3 ሺ ዘመን ኖራለች ። ወያኔ እንኳ 27 አመት ኖሮዋል ። ሌላ አመትና 2 አመት አቢይን ማሳደድ ረጅም ዘመን አይደልም ። ቁም ነገሩ በጥበብ መጓዝ ነው

ፋኖ አስገራሚ በሆነ ሰርፕራይዝ አታክ ያቢይ ወረሙማን ከስሩ ነቅንቆታል፣ አሁን አቢይ የተነቃነቀ ጥርስ ነው!

Wedi
Member+
Posts: 8649
Joined: 29 Jan 2020, 21:44

Re: የፋኖ ገጠር መግባት ለፖለቲካ ትግሉ መደራጃ ትንፋሽ ይሰጣል

Post by Wedi » 09 Aug 2023, 18:26

Horus ፋኖ ወደ ገጠር በመውጣት የወራሪውን የጋላ ጦር ይበትነዋል፡፡ የፋኖ በከተማ ተሰብሳቦ መቆየት ለጥቃት ያጋልተዋል እንጅ ብዙም ጥቅም አይሰጠውም፡፡ እስኪ እናያለን ወራሪው የጋላ ጦር ታንኩ እየጎተተ ወደ እያንዳንዱ የአማራ ገጠር ከተማዎች እና መንደሮች መዝምት ይል እንደሆነ!! ፋኖ ከአሁን በኋላ የሚያደረገው የደፈጣ እና የቆረጣ ውጊያ ነው፡፡ ይህ ለፋኖ በጣም ጠቃሚ የጦርነት ስትራቴጅ ነው!!

Za-Ilmaknun
Member
Posts: 4487
Joined: 15 Jun 2018, 17:40

Re: የፋኖ ገጠር መግባት ለፖለቲካ ትግሉ መደራጃ ትንፋሽ ይሰጣል

Post by Za-Ilmaknun » 09 Aug 2023, 18:46

የ አንድ ስእምቱ የ ፋኖ የከረረ ምት፥ የ ኦህዴድን አገዛዝ ከስሩ ነቅንቆታል ፥ የ ብአዴንን የስልጣን መንበር ስባብሮታል፥ የፋኖን እምቅ ወታደራዊ አቅምና ጀግንነት አሳይቷል፥ከዚህ በሁዋላ አማራውን፥ እየገደሉና እያፈናቀሉ መቀጠል ዋጋ እንደሚያስከፍል፥ ዘረኞች ተረድተዋል፦

ወታደራዊ ማእበላዊ ተአምሩ አሁን ከከተማ ወጥቶ በደፈጣ የኦህዴድን ሰራዊት ቁምስቅሉን ማሳየት ብቻም ሳይሆን፥ ዉስጣዊ ባንዳውም ሚናው የሚለይበት ይሆናል። የፖለቲካ ሃይሎችም ወቅታዊ ግምጋሜ አድርገው ራሳቸውን ለማይቀረው ለውጥ ለማዘጋጀት እድል ይሰጣል። በሌላው የሃገራችን ክፍልም ተቃውሞው የሚቀጣጠልበት እድል ሰፊ ነው፣፥ የ ኦሀዴድ አገዛዝ ድንፋታም ፥ የወተት አረፋ መሆኑን ይረጋገጣል።

ምንም ይሁን ምን እስካሁን በመጣንበት መንገድ ግን መጓዝ እንደማይቻል፥ እርግጥ ሆኗል!! የ ኦህዴድ የ ቁልቁለት ጉዞ ያው በመደፋት ይጠናቀቃል!!

ethiopian

Re: የፋኖ ገጠር መግባት ለፖለቲካ ትግሉ መደራጃ ትንፋሽ ይሰጣል

Post by ethiopian » 09 Aug 2023, 21:39

Horus wrote:
09 Aug 2023, 18:14
ሰፊ አገር አቀፍ የድርጅት መዋቅርና የፖለቲካ ስራ እንዲሁን መታደራዊ ዝግጅት ሳያደርግ ወደ ሸገር ቢገባ ፋኖ ይጎዳው ነበር ። ለኩዴታ ወይም ለኦነግ ሌላ ስልጣን መያዝ ያመቸው ነበር ። አሁን ክላሲካል የሽምቅ ዉጊያ እያደረጉ መላ ኢትዮጵያን ማካተትና በጽኑ መሰረት ላይ የቆመ አመጽና ለውጥ እንዲመጣ ያለው እድል እየሰፋ ነው።

አቢይ አህመድ ከዚህ በኋላ ወታደራዊ አገዛዝ ብቻ ነው ማድረግ የሚችለው። ይህ ወታደራዊ አገዛዝ እራሱ ኦሮሞን እያደማው ይመጣል ። ትልቁ ትልቁ ነገር ፋኖት በገፍ ታጥቆ ሰፊ ድርጅትና ድጋፍ መሰብሰቡ ነው ። ይህን አድቫንቴጅ በመደበኛ ጦርነት ማባከን የለበትም ።

ኢትዮጵያ ለ3 ሺ ዘመን ኖራለች ። ወያኔ እንኳ 27 አመት ኖሮዋል ። ሌላ አመትና 2 አመት አቢይን ማሳደድ ረጅም ዘመን አይደልም ። ቁም ነገሩ በጥበብ መጓዝ ነው

ፋኖ አስገራሚ በሆነ ሰርፕራይዝ አታክ ያቢይ ወረሙማን ከስሩ ነቅንቆታል፣ አሁን አቢይ የተነቃነቀ ጥርስ ነው!
will you walk the talk ?

Revelations
Senior Member+
Posts: 34573
Joined: 06 Jan 2007, 15:44

Re: የፋኖ ገጠር መግባት ለፖለቲካ ትግሉ መደራጃ ትንፋሽ ይሰጣል

Post by Revelations » 09 Aug 2023, 21:44

ፋኖ እኮ የሚያካሂደው የደፈጣ ውጊያ ነው! የሰሞኑ ወደ ከተማ እንቅስቃሴ መሳሪያ ከብልጥግና መረከብን ብቻ ሳይሆን የሃገር ውስጥና የአለም አቀፍ ቁመናውን አጉልቶታል ::በአዴንን አንበርክኮ በታትኖታል:: አብይ አህመድን ወደ መፀዳጃ ክፍል እንዲመላልሰ አድርጎታል:: ከዚህ በኋላ ፋኖ በየት መጥቶ እንደሚመታቸው የማያውቁት የኦነግ ብልጤዎች የዛፍ ላይ እንቅልፍ ነው የሚኖራቸው::

አማራን ትጥቅ አስፈታለሁ ብሎ ገብቶ አለቅጥ አስታጥቆ ሲጨርስ አብይ አህመድ ፋኖን ዱቄት አደረኩ ብሎ ለፍፏል! እኛም በሚቀጥለው የማስታጠቅ ዙር ያገናኘን ማለት ማለት ይገባናል::

Please wait, video is loading...

Tigray People
Senior Member
Posts: 11286
Joined: 04 Nov 2019, 19:44

Re: የፋኖ ገጠር መግባት ለፖለቲካ ትግሉ መደራጃ ትንፋሽ ይሰጣል

Post by Tigray People » 09 Aug 2023, 21:49

Coward Gurage Horus

Why don't you leave the military science,arts of wars and military strategy to the Tigray People?

We know you have no clue about guerilla warfare it is the most difficult war tactics that requires everything in your soul and every ounce of fabric in your body to fight guerilla warfare for many years.

For example look at Eritrea People Liberation Front they were hiding in nakfa mountain for 30 years been fed food by Egypt, Western countries, Arab countries until the Tigray People defeated Ethiopian army in 17 years wars fighting everyday.

Stop minimizing fighting wars,or guerilla warfare by sitting in your comfortable home in western countries.

Amhara or Eritreans or Oromo or Ethiopian are not equipped with DNA to fight long term guerilla warfare and emerge out victorious like the Tigray People.

We told everyone on this site last week that all the Amhara noises will disappear in few weeks.

kibramlak
Member
Posts: 2155
Joined: 26 Sep 2013, 09:27

Re: የፋኖ ገጠር መግባት ለፖለቲካ ትግሉ መደራጃ ትንፋሽ ይሰጣል

Post by kibramlak » 09 Aug 2023, 22:38

Well put. The battle strategy Fano has followed so far is impressive. And the move of Fano out of major cities is the best decision in many aspects. The evil PPs will pay dearly from this time on. There won't be business as usual for the child killers
Za-Ilmaknun wrote:
09 Aug 2023, 18:46
የ አንድ ስእምቱ የ ፋኖ የከረረ ምት፥ የ ኦህዴድን አገዛዝ ከስሩ ነቅንቆታል ፥ የ ብአዴንን የስልጣን መንበር ስባብሮታል፥ የፋኖን እምቅ ወታደራዊ አቅምና ጀግንነት አሳይቷል፥ከዚህ በሁዋላ አማራውን፥ እየገደሉና እያፈናቀሉ መቀጠል ዋጋ እንደሚያስከፍል፥ ዘረኞች ተረድተዋል፦

ወታደራዊ ማእበላዊ ተአምሩ አሁን ከከተማ ወጥቶ በደፈጣ የኦህዴድን ሰራዊት ቁምስቅሉን ማሳየት ብቻም ሳይሆን፥ ዉስጣዊ ባንዳውም ሚናው የሚለይበት ይሆናል። የፖለቲካ ሃይሎችም ወቅታዊ ግምጋሜ አድርገው ራሳቸውን ለማይቀረው ለውጥ ለማዘጋጀት እድል ይሰጣል። በሌላው የሃገራችን ክፍልም ተቃውሞው የሚቀጣጠልበት እድል ሰፊ ነው፣፥ የ ኦሀዴድ አገዛዝ ድንፋታም ፥ የወተት አረፋ መሆኑን ይረጋገጣል።

ምንም ይሁን ምን እስካሁን በመጣንበት መንገድ ግን መጓዝ እንደማይቻል፥ እርግጥ ሆኗል!! የ ኦህዴድ የ ቁልቁለት ጉዞ ያው በመደፋት ይጠናቀቃል!!

Union

Re: የፋኖ ገጠር መግባት ለፖለቲካ ትግሉ መደራጃ ትንፋሽ ይሰጣል

Post by Union » 09 Aug 2023, 22:46

Ascari

እስቲ ወንዶቹ ኢትዮጵያዊኖች ያውሩበት። ምን ጥልቅ ትያላሽ :lol:
ethiopian wrote:
09 Aug 2023, 21:39
Horus wrote:
09 Aug 2023, 18:14
ሰፊ አገር አቀፍ የድርጅት መዋቅርና የፖለቲካ ስራ እንዲሁን መታደራዊ ዝግጅት ሳያደርግ ወደ ሸገር ቢገባ ፋኖ ይጎዳው ነበር ። ለኩዴታ ወይም ለኦነግ ሌላ ስልጣን መያዝ ያመቸው ነበር ። አሁን ክላሲካል የሽምቅ ዉጊያ እያደረጉ መላ ኢትዮጵያን ማካተትና በጽኑ መሰረት ላይ የቆመ አመጽና ለውጥ እንዲመጣ ያለው እድል እየሰፋ ነው።

አቢይ አህመድ ከዚህ በኋላ ወታደራዊ አገዛዝ ብቻ ነው ማድረግ የሚችለው። ይህ ወታደራዊ አገዛዝ እራሱ ኦሮሞን እያደማው ይመጣል ። ትልቁ ትልቁ ነገር ፋኖት በገፍ ታጥቆ ሰፊ ድርጅትና ድጋፍ መሰብሰቡ ነው ። ይህን አድቫንቴጅ በመደበኛ ጦርነት ማባከን የለበትም ።

ኢትዮጵያ ለ3 ሺ ዘመን ኖራለች ። ወያኔ እንኳ 27 አመት ኖሮዋል ። ሌላ አመትና 2 አመት አቢይን ማሳደድ ረጅም ዘመን አይደልም ። ቁም ነገሩ በጥበብ መጓዝ ነው

ፋኖ አስገራሚ በሆነ ሰርፕራይዝ አታክ ያቢይ ወረሙማን ከስሩ ነቅንቆታል፣ አሁን አቢይ የተነቃነቀ ጥርስ ነው!
will you walk the talk ?

Horus
Senior Member+
Posts: 42696
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: የፋኖ ገጠር መግባት ለፖለቲካ ትግሉ መደራጃ ትንፋሽ ይሰጣል

Post by Horus » 09 Aug 2023, 23:01

Tigray People wrote:
09 Aug 2023, 21:49
Coward Gurage Horus

Why don't you leave the military science,arts of wars and military strategy to the Tigray People?

We know you have no clue about guerilla warfare it is the most difficult war tactics that requires everything in your soul and every ounce of fabric in your body to fight guerilla warfare for many years.

For example look at Eritrea People Liberation Front they were hiding in nakfa mountain for 30 years been fed food by Egypt, Western countries, Arab countries until the Tigray People defeated Ethiopian army in 17 years wars fighting everyday.

Stop minimizing fighting wars,or guerilla warfare by sitting in your comfortable home in western countries.

Amhara or Eritreans or Oromo or Ethiopian are not equipped with DNA to fight long term guerilla warfare and emerge out victorious like the Tigray People.

We told everyone on this site last week that all the Amhara noises will disappear in few weeks.
አንተ ቆርቆሮ ለቃሚ፡
የዝናብ ጎርፍ ሱናሚና የሰው ልጅ እርድ አቅርቦት ሱናሚ መሃል ያለው ልዩነት ማታቅ ሚሊታሪ ሳይንቲስት !!!! የሚሉሽ ባልሰማሽ !በ ሬክተር 12 የመሬት እዕደት ቢመታ እንኳ 1 ሚሊዮን ትግሬ አይሞትም ነበር! አንቺ ብሎ ሚሊታሪ ሳይንቲስት! የ16 አመት ህጻናት በጅንጅን እና ኮኬይን አጥዘህ በማስ ያስረሸንክ አረመኔ ደንቆሮ !!!

Selam/
Senior Member
Posts: 17804
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: የፋኖ ገጠር መግባት ለፖለቲካ ትግሉ መደራጃ ትንፋሽ ይሰጣል

Post by Selam/ » 10 Aug 2023, 05:29

ጉጥ ወያኔ
ስልጣንህን፣ መሳሪያህን፣ መሬትህንና አንድ ሚሊዮን ወጣቶችህን ለአሞራ አስረክበህ ስታበቃ እንደ አባጨጓሬ ጉድጓድህ ውስጥ ገብተህ ተጠቅለልህ፣ ዛሬ የሚሊቴሪ ሳይንሱ እንዴት ፏ ብሎ ተገለጠልህ?

Post Reply