የትግሉ ጅማሮ ውጤታማ ነው
Posted: 09 Aug 2023, 17:41
ከሁለት ቀን በፊት እንደጻፍኩት ይሄ ትግል ከባድ መራራና እልህ አስጨራሽ ነው ( https://mereja.com/forum/viewtopic.php? ... 7#p1411267 )። ጊዜና ትግስት ይጠይቃል። ያም ሆኖ ጅማሮው አመርቂ ውጤት አምጥቷል። እንዴት ቢባል
1ኛ የለውጥ ሃይሉ ከህዝቡ ጋር እንዲተዋወቅ አድርጎታል። የህዝቡንም እውቅና አግኝቷል። ከህዝቡ ጋር እንዲናበብም ረድቶታል።
2ኛ የተጀመርው ትግል ህዝቡን አንድ አድርጎታል። የለውጥ ሃይሉ አዳዲስ አባላት እንዲመለምል ምቹ እድል ፈጥሮለታል።
3ኛ የጠላትን ጥንካሬና ድክመት ለመገምገም ጠቅሞታል።
4ኛ በአጭር ቀናት ወስጥ ለሚቀጥለው የትግል ምዕራፍ የሚያግዙ ብዛት ያላቸው የጦር መስሪያዎችንና ቁሳቁሶችን ከፋሽስቱ ሃይል መማረክ ችሏል።