Page 1 of 1

አብይ አህመድ አሊ መላው የአማራ ከተሞችን ናይ ተቆፃፀርዩ አለ። ኪኪኪኪኪ

Posted: 09 Aug 2023, 17:34
by Union
አየር መንገድ ስራ ይጀምር መላ አማራን በቁጥጥሬ ስር አውያለው አለ እኮ :lol: :lol: :idea:


ይሄ ያበደ የ50 አመት ሽማግሌ ሰውዬ ፀጉሩን ቀለም እየተቀባ እንደ ደመቀ፣ ነው እንዴ 5 አመት ስልጣን ላይ የቆየው :lol:

Re: አብይ አህመድ አሊ መላው የአማራ ከተሞችን ናይ ተቆፃፀርዩ አለ። ኪኪኪኪኪ

Posted: 09 Aug 2023, 17:41
by Union
ፋኖን ድቄት አድርጌያለሁ ሊል ሲል ዝንዬ ደግሜ አንተ ሴታሴት ዝም ብለህ ተኳኳል እዚህ ብላ ፊቱ ላይ ድቄት ደፋችበት :lol: