Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
gearhead
Member+
Posts: 5605
Joined: 08 Jun 2014, 16:29

በሪኦት አለም እጦት በቁሙ ሞቷል ያልነው ብልጽግና አሁን አንድ አራተኛ ክንፋ ላይመለስ ተቀብሯል!!

Post by gearhead » 09 Aug 2023, 15:06

ሪዮት የጠማው የአማራ ክልል PP ፣ በአማራ እናቱ እብድ ጭንቅላት የሚንቀዠዠውን አብይን፣ የእሳት እራት አንሆንልህም ብሎ ላይመለስ ፈርጥጧል ወጥቷል!!

ዘጠኝ ለአንድ የተሸነፈው የሻለቃ ዳዊት ፓለቲካ፣ ወታደራዊ ድል ባይቀናውሜ፣ በጣም ትልቅ ክልላዊ የፓለቲካ ድል ተጎናጽፏል!!ፌደራሊዝምና ህገመንግስቱ በቁሙ ተዋርዷል!!

የአብይና ድድብናው ከድል ላይ ድል እየተጎናጸፈ መጥቷል!! ድርጅቱን ገሎ ኢትዮጵያን በቁሟ መቀቀሉን ቀጥሎበታል!!