ከአማራ ህዝባዊ ግንባር የውጭ ድጋፍ ሰጪ አስተባባሪ ሊቀመንበር የተሰጠ አጭር መልክ
ከአማራ ህዝባዊ ግንባር የውጭ ድጋፍ ሰጪ አስተባባሪ ሊቀመንበር የተሰጠ አጭር መልክ
-
DefendTheTruth
- Senior Member
- Posts: 13225
- Joined: 08 Mar 2014, 16:32
Re: ከአማራ ህዝባዊ ግንባር የውጭ ድጋፍ ሰጪ አስተባባሪ ሊቀመንበር የተሰጠ አጭር መልክ
አፈገፈገ ማለት ነዉ፣ ከወዲሁ?
ጠብ፤ ጠብ፤ ጠብ፤ ጠብ፤
እያለ ይቀጥላል። ይህ ባንዳ የባንዳ ልጅ!
ጠብ፤ ጠብ፤ ጠብ፤ ጠብ፤
እያለ ይቀጥላል። ይህ ባንዳ የባንዳ ልጅ!
Re: ከአማራ ህዝባዊ ግንባር የውጭ ድጋፍ ሰጪ አስተባባሪ ሊቀመንበር የተሰጠ አጭር መልክ
በደንብ አስረዳህ አይደል። አዎ ነገርን ከሥሩ ወሃን ከጥሩ ነው መቅዳት። እንደ አንተ እና ሳራክስም አይነቶቹ የነግር ጭራ እያየዛችሁ ማጭበርበር አትችሉም - እነ ቆርጦ ቀጥሎች። This man is a seasoned, world class legal and political scholar. He knows very well what he is doing.
DefendTheTruth wrote: ↑09 Aug 2023, 14:41አፈገፈገ ማለት ነዉ፣ ከወዲሁ?
ጠብ፤ ጠብ፤ ጠብ፤ ጠብ፤
እያለ ይቀጥላል። ይህ ባንዳ የባንዳ ልጅ!
-
Revelations
- Senior Member+
- Posts: 34573
- Joined: 06 Jan 2007, 15:44
-
DefendTheTruth
- Senior Member
- Posts: 13225
- Joined: 08 Mar 2014, 16:32
Re: ከአማራ ህዝባዊ ግንባር የውጭ ድጋፍ ሰጪ አስተባባሪ ሊቀመንበር የተሰጠ አጭር መልክ
Rev.,
ስለ ተጋንጣይ ድሮም እናዉቃለን እኮ፣ አሁን ማወቅ የጓጓነዉ ስለ ተርሙ ጉዳይ ነዉ እንጂ። ስለ እሱ የምትነግረን ነገር አለ? ነዉ በተርማችዉ መሆኑ ቀረ ና በሌላ ተርም ልትገቡ ነዉ አሁን?
ተገንጣዮቹን እኮ ፃድቃኖች አስባለችዉ አሁንማ፣ እይደለም እንዴ? የባሳ አይምጠ እንደምሉት።
ሽሜዉ ምነዉ ይህችኑ ማስተባቢያ ብጤ ሰሞኑን የፋኖ ፉከራ ጊዜ ብቅ ብሎ ደበ ብለን ኖሮ? ፋኖ ወደ ሗላ መገስገስ ስጀምር ነዉ እንዴ ትዝ ያለዉ?