Page 1 of 1

እምሽክ!! ፋኖ ስራ ላይ ነው!!

Posted: 09 Aug 2023, 14:01
by Wedi
እምሽክ!! ፋኖ ስራ ላይ ነው!!
:!:
Please wait, video is loading...

Re: እምሽክ!! ፋኖ ስራ ላይ ነው!!

Posted: 09 Aug 2023, 14:11
by Noble Amhara
Please wait, video is loading...

Re: እምሽክ!! ፋኖ ስራ ላይ ነው!!

Posted: 09 Aug 2023, 14:20
by Wedi
ሰው ጥራ ቢሉት ሰካራሙ ስዮም ተሾመን ይዞ መጣ!! ማፈርያ ነገር ነህ አህት አህያ!!
:!:
Please wait, video is loading...

Re: እምሽክ!! ፋኖ ስራ ላይ ነው!!

Posted: 09 Aug 2023, 14:24
by Abere
ስዩም ተሾመ እያየነው አረጄ እኮ እባክህ - እያወራ መሞቱ ነው። ጫት እና ሱስ መጥፎ ነው። የወሬ ሱስ ሲደመርበት ይባባሳል። ደመቀ መኮነን ብቻ መስሎኝ ነበር በድነገት ጥጥ መስሎ ሸብቶ ሳየው - እርሱ እንኳ ከአብይ አህመድ ጋር አብሮ ሲጨነቅ እያደረነው ይባላል። እንዳውም ልብሱ ላይ ሁሉ ጂፒስ ተገጥሞለታል ይሉታል። እንደት ነው የብልጽግና አባላት ይህን ምስጢር ያውቁ ይሆን?
አይ ብልጽግና አይ ብልጽግና እንደ አምስት ሳንቲም ቅቤ በየሜዳው ቀለጠ እኮ ነው። ፋኖ ወጥ በወጥ አደረገው። :mrgreen:

አሁን ደቡብ ሱዳን ኢትዮጵያን ሙሉ በሙሉ ብትወር በ1 ቀን አዲስ አበባ መግባት አትችልም ወይ? ቦቅቧቃ ኦሮሙማ መከላከያ ዝናብ እንደ ነካው የመስክ ጥጃ ጭራውን ነስንሶ ፍርጠጣ ነው። :lol: :lol: :lol:

Noble Amhara wrote:
09 Aug 2023, 14:11

Re: እምሽክ!! ፋኖ ስራ ላይ ነው!!

Posted: 09 Aug 2023, 14:33
by Noble Amhara
በመተሃራ ከተማ አማራን ሲገድሉ የነበሩ የምስራቅ ሸዋ አሸባሪዎች ተያዙ
https://pbs.twimg.com/media/F3Fv8yYXAAA ... name=large

Re: እምሽክ!! ፋኖ ስራ ላይ ነው!!

Posted: 09 Aug 2023, 14:34
by Union
Nobel agame came out of his closet, finally!!! :lol: :lol: :lol:

የአማራ ህዝብ ጠላት


Noble Amhara wrote:
09 Aug 2023, 14:11