Page 1 of 1
Ethiopia Fertility Rate has reached 3.99
Posted: 09 Aug 2023, 13:48
by TesfaNews
Ethiopian Mothers will now have 3 children per family this trend will continue up to 2030. A bit more education will push Ethiopians into 2.5 children per family by 2035

Re: Ethiopia Fertility Rate has reached 3.99
Posted: 09 Aug 2023, 14:46
by Abere
አቤ ጎበኛ < < እምቢ አልወለድም >>
<< ወላሂ ከዛሬ ጀምሮ አማራ አልሆንም >> በወለጋ ህይወቷ በአብይ አህመድ ኦሮሙማ እየተማጸነች የተገደለችው የወሎ ቤተ-አማራ ህጻን።
ይህ መረጃ የቆየ መሆን አለበት። በትግራይ ለ3 አመታት ባሎች ከሚስቶቻቸው ተነጥለው ዘመቻ ላይ ነበሩ ታዲያ እንደት እናቶች መውለድ ቻሉ፤ አዲስ አበባ የጎዳና ተዳዳሪዎች ናቸው፤ ወዘተ። የወረቀት ላይ ነጭ ውሸት።