በታሪክ ውስጥ አንድ ቀን እንኳን ተሳክቶለት ማስተዳደር ያልቻለ መሪ - ዐብይ አህመድ።
Posted: 09 Aug 2023, 10:55
በታሪክ ውስጥ አንድ ቀን እንኳን ተሳክቶለት ማስተዳደር ያልቻለ መሪ - ዐብይ አህመድ።
--- ድፍን 5 አመታት ዘመኑን በጦርነት እና በሁከት ያሳለፈ።
--- ከከፍተኛ ህዝባዊ የድጋፍ ማማ ተፈጥርቆ ወድቆ ባዶ እጁን የቀረ
--- እራሱን በእራሱ እየተቃረነ 1ኛ ደረጃ ውሸታምነት
---የአፍሪካ መሪዎች በደካማነቱ እና ውሸቱ የናቁት - እጁን ለመጨበጥ የተጸየፉት ፊት የነሱት። የኢትዮጵያ የውርደት ምልክት።
--- የሞተ ኢኮኖሚ የፈጠረ
--- ሚልዮኖች የጨፈጨፈ፤ሚልዮኖች ያፈናቀለ
--- መቀማት እንጅ መስራት የማይችል
--- በአፍሪካ ደረጃ የወደቀ እና ተሸናፊ መከላካያ ይዞ በውሸት የሚደለቅ
--- መምራት ሳይሆን በባዕዳን እጅ የሚዘወር ዥዋዥዌ
---በአማራ ተራ ገበሬ እየተሸነፈ ያለ፤ ለግብዐተ መሬት የተቃረበ ፤ በጭንቅ ውሎ በጭንቅ የሚያድር