Page 1 of 1

ፋኖም ፈራ ተባ እያለች የአቋም መግላጫ ብጤ ለቀቀች

Posted: 09 Aug 2023, 09:19
by DefendTheTruth
ክርስቲያን ታደለንም በወል ኣጋፈጠች
አብዪ አህመድ ከስልጣን ይዉረድ ለማለት ነዉ ነፍጥ ያነገብኩት ብላም በአደባባይ ተናዘዘች፣ የንፁሃንንም ደም በግፍ ያፈሰስኩት ብላ እንቅጩን ተናገረች፣ በአደባባይ ተዋረደች።