Page 1 of 1
የሰሜን ምእራብ እዝ የሚባል አሁን የለም። አልቋል ተበትኗል። ጎንደሬ እና ጎጃሜ ነጩት። ክክክክክክ
Posted: 08 Aug 2023, 20:27
by Union
አይይይይይ
Re: የሰሜን ምእራብ እዝ የሚባል አሁን የለም። አልቋል ተበትኗል። ጎንደሬ እና ጎጃሜ ነጩት። ክክክክክክ
Posted: 08 Aug 2023, 21:06
by Misraq
እንፍራንዝ ላይ ሁለቱ የአማራ ግላድያተርስ ከላይም ከታችም ግፍተው ተገናኝተዋል። ብዙ ምርኮ ነበር ዛሬ። ብልፅግና በሀገሪቱ ያለ የሌለ ሃይሉን ለአንዴና ለመጨረሻ በሚል ፈሊጥ አማራ ግዛት አስገብቷል። ይህም መጨረሻው ለብልፅግና ታላቅ ውድቀት ይሆናል