Page 1 of 1

አበረ፤ ምን እንበለው? የኢትዮጵያ ፋኖዎች ግምባር (ኢፋግ)?

Posted: 08 Aug 2023, 17:16
by Horus
ኢትዮጵያ ከአድዋ ጦርነት ጀምራ ባደረገችው የነጻነት ተጋድሎ በቂ የግምባር አደረጃጀት ባህልና ልምድ አላት ! አሁን የተራራቁት ተጻጽፈው፣ የተቀራረቡት ተጠራርተው፣ የሚተዋወቁት ተጠቃቅሰው ይህን ግምባር ይወልዳሉ! አይቀሬ ነው :idea: :idea:

Re: አበረ፤ ምን እንበለው? የኢትዮጵያ ፋኖዎች ግምባር (ኢፋግ)? ወይስ የኢትዮጵያ ዜጋዎች ግምባር (ኢዜግ)?

Posted: 08 Aug 2023, 17:22
by Horus
ነጻ የወጡ እስረኞች 4 ሺ ይደርሳል

Re: አበረ፤ ምን እንበለው? የኢትዮጵያ ፋኖዎች ግምባር (ኢፋግ)? ወይስ የኢትዮጵያ ዜጋዎች ግምባር (ኢዜግ)?

Posted: 08 Aug 2023, 17:23
by Abere
ፋኖ የወል ስም ነው። በሁሉም ኢትዮጵያ ይሰራል። ግን እንደ ዘመኑ አሁን በብርጌድ እንደሚሉት በክፍለ-ሀገር እየጨመሩ መጥራት ይቻላል። ልክ የጎጅም ፋኖ እንደሚባለው የሙሉ ሸዋ ፋኖ፤ ሲዳሞ ፋኖ ወዘተ ቢባል መልካም ነው።
Horus wrote:
08 Aug 2023, 17:16
ኢትዮጵያ ከአድዋ ጦርነት ጀምራ ባደረገችው የነጻነት ተጋድሎ በቂ የግምባር አደረጃጀት ባህልና ልምድ አላት ! አሁን የተራራቁት ተጻጽፈው፣ የተቀራረቡት ተጠራርተው፣ የሚተዋወቁት ተጠቃቅሰው ይህን ግምባር የወልዳሉ! አይቀሬ ነው :idea: :idea:

Re: አበረ፤ ምን እንበለው? የኢትዮጵያ ፋኖዎች ግምባር (ኢፋግ)?

Posted: 08 Aug 2023, 17:33
by Horus
Abere wrote:
08 Aug 2023, 17:23
ፋኖ የወል ስም ነው። በሁሉም ኢትዮጵያ ይሰራል። ግን እንደ ዘመኑ አሁን በብርጌድ እንደሚሉት በክፍለ-ሀገር እየጨመሩ መጥራት ይቻላል። ልክ የጎጅም ፋኖ እንደሚባለው የሙሉ ሸዋ ፋኖ፤ ሲዳሞ ፋኖ ወዘተ ቢባል መልካም ነው።
Horus wrote:
08 Aug 2023, 17:16
ኢትዮጵያ ከአድዋ ጦርነት ጀምራ ባደረገችው የነጻነት ተጋድሎ በቂ የግምባር አደረጃጀት ባህልና ልምድ አላት ! አሁን የተራራቁት ተጻጽፈው፣ የተቀራረቡት ተጠራርተው፣ የሚተዋወቁት ተጠቃቅሰው ይህን ግምባር የወልዳሉ! አይቀሬ ነው :idea: :idea:
እስማማለሁ! እኔም ከትላንት ወዲያ የኢትዮጵያ ፋኖ የሚል ምኞት የለጠፍኩት ለዚህ ነበር ! ስለዚህ የኢትዮጵያ ፋኖ ግምባር ቁልጭ ያለ ስም ነው!!!