Page 1 of 1

የወረሙማ ወራሪ ጦር የመሳሪያ ዴፖ መደምሰስ ጀመረ!!! አንድ ሰራዊት ሲሸነፍ መሳሪያ ያቃጥላል

Posted: 08 Aug 2023, 15:12
by Horus
ጠላት እጅ እንዳይገባ !

ጠላት ብቻ ሳይሆን መከላከያ ውስጥ የወረሙማ አሽከሮችን አስወግደው ለኢትዮጵያ መሞት እየተደራጁ ያሉት የጦር ክፍሎች እጅ እንዳይገባ ነው ።

ደጋግሜ ብዬ ነበር ! አቢይ ጦር በገፍ ወደ አማራ በላከ ቁጥር አማራ ቀምቶ ይታጠቃል ። በቅርብ ግዜ ከድሮን፣ ታንክና አይሮፕላን በመልሰ አማራ ሙሉ ትጥቅ ይኖረዋል ። ሙሉ የሰራዊ ኃይሎች ወደሱ ሲዞሩ ሙሉ ሰራዊ መሆኑ የግዜ ጉዳይ ነው ። ይህ ወደ ሰሜን የሚሳበው ኃይል ወደ ደቡብ እንደ ሚሆን የታሪክ ሕግ ነው ።



Re: የወረሙማ ወራሪ ጦር የመሳሪያ ዴፖ መደምሰስ ጀመረ!!! አንድ ሰራዊት ሲሸነፍ መሳሪያ ያቃጥላል

Posted: 08 Aug 2023, 15:33
by Horus

Re: የወረሙማ ወራሪ ጦር የመሳሪያ ዴፖ መደምሰስ ጀመረ!!! አንድ ሰራዊት ሲሸነፍ መሳሪያ ያቃጥላል

Posted: 08 Aug 2023, 16:01
by Za-Ilmaknun
በዚህ ባጭር ጊዜ የ ኦህዴድ ሰራዊት በዚህ ደረጃ መዋረዱ ፡ አገዛዙን አስደንብሮታል፡፡ የደነገጠ ሀይል የ እውር ድንብር እርምጃ ይወስዳል፡ እርምጃውም ፡ ተጨማሪ ጠላት ይገዛለታል፡፡

የ አማራ ክልል ነፃ ሲወጣ የ ኦህዴድ ብልፅግና ከ ኢትዮጵያ ጫንቃ ለይ ይነቀላል፡፡

የ አማራን ህዝብ በፍፁም ማሸነፍ አይቻልም፡፡ ይህ ህዝብ ባለፋት ሀምሳ አመታት ሲደርስበት የነበረው ግፍ ተቆጥሮ አያልቅም፡፡ ግፍ የወለደው ትግል ደሞ መቆሚያው ድል ብቻ ነው፡፡

ጎንደር ላይ የገባው ሀይል ብትንትኑ ወጥተቷል፡ ባህርዳር ላይ ያለው የብልፅግና ሰራዊት ጭንቅ ላይ ሆኖ በመድፍ ህዝብ ይደበድባል፡፡ ተአምረኛው ፋኖ ታሪክ እየፃፈ ነው፡፡