የፋኖ አመጽ ኦሮሚያ ከመድረሱ በፊት አቢይ መላ ይበል ሲል ኦነግ ተማጸነ!
Posted: 08 Aug 2023, 14:33
አሁን የኦነግ ሸኔ አገር አቀፍ ዘረፋና ግድያ ለምን በቀጭን ትእዛዝ ቀጥ እንዳለ ግልጽ ነው !! ፋኖ አይደለም ብልጽግና ኦነግን እንቅልፍ አልባ አድርጎታል ! ኦነግ በህይወቱ እውነተኛ ተዋጊ ገጥሞ የማያውቀ !! ልብ በሉ የኦሮሙማ ምስጢር ኮሚቴ ጠዋት እንደ መንግስትና ብልጽግና ተናግሮ ማታ እንደ ተቃዋሚ ኦነግ የሚናገር በሁለት ማንኪያ፣ በሁለት ቢላ የሚበላ የዘመናችን አራዳ ነው!!