Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Horus
Senior Member+
Posts: 42699
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

የኦሮሙማ ወታደራዊ አገዛዝ ፍርስርሱ እየወጣ በኢዜማና ምክክር ኮሚሽን አይድንም

Post by Horus » 08 Aug 2023, 10:16

ለምን?
(1) የምክክር ኮሚሽን የጥቂት ሰዎች ደሞዝ ምንጭ ያቢይ አህመድ አሻንጉሊት ነው።
(2) ኢዜማ የብርሃኑ ግል ሃብት ያቢይ አህመድ አግር አጣቢ ነው ። ባማራ ላይ ጦር ሲታወጅ ስልጣን አስረክቦ ከስብሰባ ያለወጣ ዛሬ ሳያፍር ድርድር ያወራል።
(3) ድርድር ድርድር ድርድር የኦሮሞ ገነንነት ከመውደቅ ለማዳን የሚድረግ ሩጫ ነው
(4) ድርድር የሚደረገው በሽግግር መንግስውት ስር ነው ፣ አሁን መሆን ያለበት የሽግግር የአደራ አደራዳሪ መንግስት እንደ ዛሬ እንደ ነጋ ማቋቋም ነው
(5) ካቢኔው ባስቸኳይ ስራ ይልቀቅ
(6) ፓርላማው ባስቸኳይ መበተን አለበት

ለምን? ለምን?

(1) ከፈተኛ የጦር ጄኔራል ለደሬ ነውስ እንደ ነገረው በዚች ሰዓት ሚሊታሪው እዙ ሁሉ ተበጣጥሶ መከላከያ የሚባል ነገር እንደ ሌለና በማንኛው ቀን ወታደሩ እርስ በስሩ ዉጊያ እንደ ሚጀምር አረጋግጧል

(2) ሚሊታሪ ከፈረሰ በኋል በልስጣን የቆየ ዲክታተር በታሪክ የለም ።

(3) የአማራ ከተሞችን በድሮናን ጄት መደብደብ ኦርሙማ አማራና ደቡብን በረሃ ለማድረግ ያለሙት ህልም ነው ። ጣሊያን ያን አድርጓል ።

(4) ኦሮሙማ ያማራና ቀጥሎ የደቡብ ከተሞች ቢደመስ ነገ የሱ ተራ ይሆናል፣ አይቀሬ ነው።

ስለሆነም ...

ፋኖ ትግሉን አስፍቶ አገር አቀፍ ግምባር የሚያደራጅ ግብረ ኃይል ዛሬ ነገ ሳይ ማቋቋም የግድ ይለዋል ። ከተሞችን ከውድመት የሚያተርፈው አንዱ መሳሪያ ይህን ትግል እራሱ ወረሙማ ቤት ውስጥ ማስገባት ነው።

ለውጥ ፍጹም ነው! ሁሉ ነገር ይለወጣል ! ዛሬ ሰላም አለኝ ብሎ ሌሎችን የሚወረው ኦሮሙማ ነገ የሱ ዕጣ ይመጣል !

ድል ላማራ ድል ለኢትዮጵያ!





TGAA
Member+
Posts: 5747
Joined: 07 Apr 2019, 20:34

Re: የኦሮሙማ ወታደራዊ አገዛዝ ፍርስርሱ እየወጣ በኢዜማና ምክክር ኮሚሽን አይድንም

Post by TGAA » 08 Aug 2023, 11:11

Yes. Mr. Horus you are genus. Amhara should take the war to Addis Ababa that going to change the whole war dynamics.ፋኖ ትግሉን አስፍቶ አገር አቀፍ ግምባር የሚያደራጅ ግብረ ኃይል ዛሬ ነገ ሳይ ማቋቋም የግድ ይለዋል ። ከተሞችን ከውድመት የሚያተርፈው አንዱ መሳሪያ ይህን ትግል እራሱ ወረሙማ ቤት ውስጥ ማስገባት ነው።

Horus
Senior Member+
Posts: 42699
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: የኦሮሙማ ወታደራዊ አገዛዝ ፍርስርሱ እየወጣ በኢዜማና ምክክር ኮሚሽን አይድንም

Post by Horus » 08 Aug 2023, 13:18

TGAA,
አሁን ላይ አማራ የማሸነፍ እድሉ በሰፋ ቁጥር የሚደቀኑበት አደጋዎችም በዚያ ልክ ያድጋሉ ። ስልጣን ሲለወጥ ኃይል፣ ሃብት፣ ዝናና ክብር የሚያጡ አሉና እነሱ አሁን በየቦታው ተጠራርተው ይስባሰባሉ የኃይል ሚዛኑን ወደነኡ ለመድፋት ። ይህ እንዳይሆን የአማራ ፖለቲካ ሃይሎች በቂ እየሰሩ አይደለም ። ፋኖ ስራው መዋጋት ነው። ያደሪቱን የፖለቲካ ማፕ ካርታ ማጤንና መንደፍ የፖለቲካ ምሁሩ ያንተ ስራ ነው ።

ማንኛውም ሰው የሚሰራው ነገር በሰዎች አንጎል ውስጥ በሚቀረጽ ሃሳብ ይጀምራል ። ይህው ተሰምተው ማያውቁ ድርድር ቅብጥርሴ እዚም እዛም ይነፍሳሉ። ዉሸት ነው ። ማዘናጊያና ግዜ መግዚያ ናቸው ። አማራ ብልጽ ግናን ካላፈረሰ ወደነበረበት መከራ ይመለሳል እመነኝ ።

የአቢይ አገዛዝ በመላ ኢትዮጵያ የተዘረጋ ቡቱቱ ነው ። እዚም እዛም ብዙ ስስ ብልቶች አሉት ። ስለሆነም ብዙ ማለት አያስፈልግም። ግ ን ቁልፍ ቁልፍ የሆኑ እርምጃዎች በመላ ኢትዮፕያ ካማራ ውጭ መፈጸም ስለሚቻል አገር አቀፍ መሪነት ባስቸካይ መፈጠር አለበት ። አማራ የነብር ጭራ ይዟል፣ ያን ጭራ ከለቀቀ የሚከተለው መበላት ነው። ትግሉ ባስቸኳይ መስፋት አለበት ።

አው የፋኖ መነሻ አላማ አማራን ነጻ ማውጣት ነው ። ግን አማራ ደሴት አይደለም ፤ ጠላት እንደ ገና ተደራጅቶ ይመለሳል ። ያ እንዳይሆን ቤቱ ድረስ ሄደን እናቁመው !

Post Reply