Page 1 of 1

የፋኖ የዛሬ ውሎ

Posted: 08 Aug 2023, 06:00
by Abaymado
ትላንት መከላከያ ቦታዎችን ያዘ ቢባልም እስካሁን የያዙት ቦታ እንደሌለ ነው የተረጋገጠው፡፡ ይሁንና ትላንት መከላከያ ጎንደር ከተማን በከባድ መሳሪያዎች ሲደበድብ ነው የዋለው፡፡ ባህርዳርም እንዲሁ ሲያሸብራት ነበር ያደረው፡፡ ግን ባህርዳር የገባው ከፍተኛ ቁጥር ያለው መከላከያ በመጨረሻም ምቱን መቋቋም ባለመቻሉ ስፍራውን ለቆ የሆነ ቦታ ላይ እንደተሰበሰበ ነው የተነገረው፡፡

Re: የፋኖ የዛሬ ውሎ

Posted: 08 Aug 2023, 07:49
by Noble Amhara

Re: የፋኖ የዛሬ ውሎ

Posted: 08 Aug 2023, 10:12
by Abaymado