Page 1 of 1
ጃውሳ ምን ማለት ነው?
Posted: 08 Aug 2023, 01:01
by Horus
ይህ ቃል ለምን ይህን ያክል ትኩረት እንዳገኘ አይገባኝ ። በኔ እምነት ቃሉ አረብኛ ይመስላል ። ይህ ቃል ይመስለኛ ጉራጌኛ ጀዊሳ የሚለው ።
ጀዊሳ እናቴ ህጻናት ሆነን ስንረብሽ 'እረፍ ጀዊሳ' ትለን ነበር። በኔ እምነት ጀዊሳ ረባሽ ማለት ነው!
ከዚህ በተረፈ ጀዊሳ በጉራጌኛ በፍጹም ለአዋቂ፣ እድሜው ከልጅነት ባለፈ ሰው ላይ አይጠቀስም ።
ከዚህ ውጭ የግ እ ዝ ስረ ቃል ካለው እስቲ ጀባ በሉን ።
Re: ጃውሳ ምን ማለት ነው?
Posted: 08 Aug 2023, 01:13
by Halafi Mengedi
Good question!
It is your slave master Ahiya Amhara's pad???
Re: ጃውሳ ምን ማለት ነው?
Posted: 08 Aug 2023, 01:20
by Horus
Re: ጃውሳ ምን ማለት ነው?
Posted: 08 Aug 2023, 01:31
by Halafi Mengedi
Horus wrote: ↑08 Aug 2023, 01:20
Halafi Mengedi wrote: ↑08 Aug 2023, 01:13
Good question!
It is your slave master Ahiya Amhara's pad???
አንተ ቆርቆሮ ለቃሚ የባንዳ ልጅ ጪስ በጆሮህ እየወጣ ነውሳ
It is a tigrigna word.
Re: ጃውሳ ምን ማለት ነው?
Posted: 08 Aug 2023, 01:32
by Horus
Halafi Mengedi wrote: ↑08 Aug 2023, 01:31
Horus wrote: ↑08 Aug 2023, 01:20
Halafi Mengedi wrote: ↑08 Aug 2023, 01:13
Good question!
It is your slave master Ahiya Amhara's pad???
አንተ ቆርቆሮ ለቃሚ የባንዳ ልጅ ጪስ በጆሮህ እየወጣ ነውሳ
It is a tigrigna word.
ምን ማለት ነው?
Re: ጃውሳ ምን ማለት ነው?
Posted: 08 Aug 2023, 01:57
by Revelations
Re: ጃውሳ ምን ማለት ነው?
Posted: 08 Aug 2023, 02:10
by Horus