ይህ ቃል ለምን ይህን ያክል ትኩረት እንዳገኘ አይገባኝ ። በኔ እምነት ቃሉ አረብኛ ይመስላል ። ይህ ቃል ይመስለኛ ጉራጌኛ ጀዊሳ የሚለው ።
ጀዊሳ እናቴ ህጻናት ሆነን ስንረብሽ 'እረፍ ጀዊሳ' ትለን ነበር። በኔ እምነት ጀዊሳ ረባሽ ማለት ነው!
ከዚህ በተረፈ ጀዊሳ በጉራጌኛ በፍጹም ለአዋቂ፣ እድሜው ከልጅነት ባለፈ ሰው ላይ አይጠቀስም ።
ከዚህ ውጭ የግ እ ዝ ስረ ቃል ካለው እስቲ ጀባ በሉን ።
ጃውሳ ምን ማለት ነው?
Last edited by Horus on 08 Aug 2023, 01:21, edited 1 time in total.
-
Halafi Mengedi
- Senior Member+
- Posts: 47688
- Joined: 30 May 2010, 23:04
Re: ጃውሳ ምን ማለት ነው?
Good question!
It is your slave master Ahiya Amhara's pad???
Re: ጃውሳ ምን ማለት ነው?
አንተ ቆርቆሮ ለቃሚ የባንዳ ልጅ ጪስ በጆሮህ እየወጣ ነውሳHalafi Mengedi wrote: ↑08 Aug 2023, 01:13Good question!
It is your slave master Ahiya Amhara's pad???
-
Halafi Mengedi
- Senior Member+
- Posts: 47688
- Joined: 30 May 2010, 23:04
Re: ጃውሳ ምን ማለት ነው?
Horus wrote: ↑08 Aug 2023, 01:20አንተ ቆርቆሮ ለቃሚ የባንዳ ልጅ ጪስ በጆሮህ እየወጣ ነውሳHalafi Mengedi wrote: ↑08 Aug 2023, 01:13Good question!
It is your slave master Ahiya Amhara's pad???![]()
![]()
![]()
![]()
It is a tigrigna word.
Re: ጃውሳ ምን ማለት ነው?
ምን ማለት ነው?Halafi Mengedi wrote: ↑08 Aug 2023, 01:31Horus wrote: ↑08 Aug 2023, 01:20አንተ ቆርቆሮ ለቃሚ የባንዳ ልጅ ጪስ በጆሮህ እየወጣ ነውሳHalafi Mengedi wrote: ↑08 Aug 2023, 01:13Good question!
It is your slave master Ahiya Amhara's pad???![]()
![]()
![]()
It is a tigrigna word.
Re: ጃውሳ ምን ማለት ነው?
እመነኝ የሆነ ጉራጌ የእርስቱ ዘመድ ዳኒ ክብረትን ደውሎ ኧረ ተው ያ ቃል ስህተት ነው ውሃ ለሚራጩ ህጻንት ብቻ ነው አግባብ ያለው ብሎት ይሆናል ዛሬ ወበዴና ቀማኛ በሚል የለወጡት!