Page 1 of 1
የጉራጌው ዘርማ ከፋኖጋ እያደረገ ስላለው ትግል መግለጫ አወጣ። አይ ጣጣው ኦሮሙማው!
Posted: 08 Aug 2023, 00:12
by Union
Re: የጉራጌው ዘርማ ከፋኖጋ እያደረገ ስላለው ትግል መግለጫ አወጣ። አይ ጣጣው ኦሮሙማው!
Posted: 08 Aug 2023, 01:12
by Horus
union,
ይቺን አጭር ስንኝ ዛሬ ጥዋት ለኢትዮጵያ ፋኖ የቋጠርኩት ነው ። እስቲ ቅኔውን ፍታው ።
ፋኖ ተሰማራ ፋኖ ተሰማራ
እንደነ አባገስጥ እንደነጎመራ
በዘቢደር ግባ በግቤ በጉራ
ከጋዘኞቹ ጋር በጋሞቹ ጎራ!
Re: የጉራጌው ዘርማ ከፋኖጋ እያደረገ ስላለው ትግል መግለጫ አወጣ። አይ ጣጣው ኦሮሙማው!
Posted: 08 Aug 2023, 02:50
by Union
ከተከላካዮችህ ከነ ጉራጌጋ፣ በጉራጌ አድርገህ ከደቡቦች ጋራ አፋፋም ትግሉን እንደ እነ አባገድፅ። ፋኖ ተሰማራ
Horus wrote: ↑08 Aug 2023, 01:12
union,
ይቺን አጭር ስንኝ ዛሬ ጥዋት ለኢትዮጵያ ፋኖ የቋጠርኩት ነው ። እስቲ ቅኔውን ፍታው ።
ፋኖ ተሰማራ ፋኖ ተሰማራ
እንደነ አባገስጥ እንደነጎመራ
በዘቢደር ግባ በግቤ በጉራ
ከጋዘኞቹ ጋር በጋሞቹ ጎራ!
Re: የጉራጌው ዘርማ ከፋኖጋ እያደረገ ስላለው ትግል መግለጫ አወጣ። አይ ጣጣው ኦሮሙማው!
Posted: 08 Aug 2023, 03:11
by Horus
union wrote: ↑08 Aug 2023, 02:50
ከተከላካዮችህ ከነ ጉራጌጋ፣ በጉራጌ አድርገህ ከደቡቦች ጋራ አፋፋም ትግሉን እንደ እነ አባገድፅ። ፋኖ ተሰማራ
Horus wrote: ↑08 Aug 2023, 01:12
union,
ይቺን አጭር ስንኝ ዛሬ ጥዋት ለኢትዮጵያ ፋኖ የቋጠርኩት ነው ። እስቲ ቅኔውን ፍታው ።
ፋኖ ተሰማራ ፋኖ ተሰማራ
እንደነ አባገስጥ እንደነጎመራ
በዘቢደር ግባ በግቤ በጉራ
ከጋዘኞቹ ጋር በጋሞቹ ጎራ!
በሙሉ መች ፈታሃው?
አንዱ ' ፋኖ ተሰማራ' ፋኖ ዝመት ነው። ሌላው 'ፋኖ ተሰማራ' ስፋ ውረድ ደቡብ ዘልቅ ፣ የኢትዮጵያ ፋኖ ሁን ነው የሚለው ፤
'እንደነ አባገስጥ' የአድዋዎቹ ናቸው ፣ 'እንደነ ጎመራ ' በረከተ መርገምን የጻፈ ጎመራው ነው፣ የኢትዮጵያ ተማሪ ንቅናቄን ፈጠረ የሚባለው ግጥም ነው
'በዘቢደር ግባ' ዘቢደር ያላቁ የጉራጌ ተራራና ዋሻ የዘመናት አርበኞች ምሽግ እና ፤በግቤ በጉራ' በጉራጌ ግቤ በረሃ ግባ ማለት ነው
'ከጋዘኞቹ ጋር' ከጦረኞቹ ጋር ማለት ነው ። በጋሞቹ ጎራ፣ የጋሞ ጦረኞች (ለጃጅም ጦርና ትላልቅ ጋሻ ነው ያላቸው ።
ይህ ለነዘርማ ለነጋሞ ፋኖዎች የተቋጠረ ስንኝ ነው ።
Re: የጉራጌው ዘርማ ከፋኖጋ እያደረገ ስላለው ትግል መግለጫ አወጣ። አይ ጣጣው ኦሮሙማው!
Posted: 08 Aug 2023, 10:37
by Union
ስለ በረከተ መርገም አላውቅም ነበር። ሌላውን አውጥቼዋለሁን።
እስቲ ስለ በረከተ መርገም ምንነት ንገረን
Horus wrote: ↑08 Aug 2023, 03:11