Page 1 of 1
መፈንቀለ መንግስት!! ጃዋር መሀመድ ታከለ ኡማ እና ሽመስል አብዲሳ በጋላ አብይ አህመድ ላይ መፈንቀለ መንግስት ሊያደርጉ ጫፍ ላይ ደረሰዋል!!
Posted: 07 Aug 2023, 16:47
by Wedi
Re: መፈንቀለ መንግስት!! ጃዋር መሀመድ ታከለ ኡማ እና ሽመስል አብዲሳ በጋላ አብይ አህመድ ላይ መፈንቀለ መንግስት ሊያደርጉ ጫፍ ላይ ደረሰዋል!!
Posted: 07 Aug 2023, 16:53
by Wedi
ውስጠ ሚስጥር!
አብይ አህመድ አይደለም ለሱ ለህዝባቸው እንኳ ያልታመኑና ከሀዲ የሆኑ የአማራ ክልል ባለስልጣኖችን ተማምኖ አማራ ክልል ላይ የጀመረው ጦርነት የኦሮሞን የማእከላዊ ስልጣን ባለቤትነት ሊያሳጣን ነው ያሉ የኦሮሚያ ፖለቲከኞች አብይን ገለል ለማድረግ እየሰሩ እንደሆነ ሚስጥር ሾልኳል!
Re: መፈንቀለ መንግስት!! ጃዋር መሀመድ ታከለ ኡማ እና ሽመስል አብዲሳ በጋላ አብይ አህመድ ላይ መፈንቀለ መንግስት ሊያደርጉ ጫፍ ላይ ደረሰዋል!!
Posted: 07 Aug 2023, 17:02
by Horus
የዚህ መፈንቅለ መንግስት እንደ ሚመጣ ለብዙ ግዜ ስንጠብቀው የነበረ ነው። በገንዘብ ከሚረዱት ውስጥ የሪፍት ቫሊ ባለቤት ኦሊጋርክ ዋናው ነው ። ለማም እዚህ ውስጥ አለ ። የሁላችንም ጥያቄ ሚሊታሪ የሚያሳምጸው ጄኔራል ማን ይሆናል የሚል ነበር! እኔ የአየር ኃይሉ መርዳሳ ይሆናል ስል ነበር ። ለዚህ ነው አባዱላ የአቢይን ሹመት እምቢ ያለው ። እነዚህ የኦሮሞ ኩዴታሞች ካማራ መዋጋት ሳሆን ኦሮሞን ገንጥለን አገር መሆን ነው የሚሉት ናቸው ።
ለዚህ ነው የኢትዮጵያ ሰራዊት ያለቀለት የጎሳ ቡድኖች እፏከቻ ነው ያልኩት ። አሁን ኩዴታ ቢደረግ ልክ እንደ መንግስቱ ነዋይ ዘመን በተለያዩ የጦር ክፍሎች መሃል ዉጊያ ይደረጋል ።
አሁን አማራ በፈጠረው ፓወር ቫኪዩም እነመረራ ሰተት ብለው ለመግባት ነው። ኢትዮጵያዊ እንዲዘጋጅ አዋጁ ይነገር !!!
አማራ ጦር አለፈታም ብሎ የራሱን ጦር ኃይል ማቋቋሙ እግጅ እጅግ እግጅ አስደናቂ ውሳኔና ኢትዮጵያን ለመረከብ የሚያበቃው ነው ። ባስቸኳይ መደበኛ የጦር እስትራክቸር መፍጠር አለበት ።
Re: መፈንቀለ መንግስት!! ጃዋር መሀመድ ታከለ ኡማ እና ሽመስል አብዲሳ በጋላ አብይ አህመድ ላይ መፈንቀለ መንግስት ሊያደርጉ ጫፍ ላይ ደረሰዋል!!
Posted: 07 Aug 2023, 17:12
by Right
At this point Abiye is extremely weak. A political vacuum has been already created. As expected, high jackers- opportunists- con artists are sniffing on the side.
Fano has to be careful.
Re: መፈንቀለ መንግስት!! ጃዋር መሀመድ ታከለ ኡማ እና ሽመስል አብዲሳ በጋላ አብይ አህመድ ላይ መፈንቀለ መንግስት ሊያደርጉ ጫፍ ላይ ደረሰዋል!!
Posted: 07 Aug 2023, 17:14
by Horus
Wedi wrote: ↑07 Aug 2023, 16:53
ውስጠ ሚስጥር!
አብይ አህመድ አይደለም ለሱ ለህዝባቸው እንኳ ያልታመኑና ከሀዲ የሆኑ የአማራ ክልል ባለስልጣኖችን ተማምኖ አማራ ክልል ላይ የጀመረው ጦርነት የኦሮሞን የማእከላዊ ስልጣን ባለቤትነት ሊያሳጣን ነው ያሉ የኦሮሚያ ፖለቲከኞች አብይን ገለል ለማድረግ እየሰሩ እንደሆነ ሚስጥር ሾልኳል!
ለውጥ ፍጹም ነው ፣ አይቀሬ ነው ። አሁን ያለው ያቢይ ሪጂም መለወጡ ፍጹም ነው፣ አይቀሬ ነው ። ከለውጥ በኋላ የሚመጣው ውጤት ነው ። ታዲያ አቢይ ሲነሳ ማነው ምንድን ነው የሚተካው የሚለው የውጤት ጥያቂ ስንጠይቅ ነው ኩዴታሞቹ ፍንትው የሚሉት! በጣም ተጠባቂ ውጤት ነው።
ችግሩ ይህ ነው! የነጃዋር መንግስት ይበልጥ ኦሮሞ ኦሮም የሚሸት እንጂ አንዳችም ኢትዮጵያዊ አይሆንም ። ኩዴታው ኦሮሞን ለመገንጠል ከሆነ በጣም ሎጂካል ነው ። ከዚያው ውጭ እበት ነው። ይህም ሆነ ኢትዮጵያዊያን ባስቸኳይ መደራጀት ግድ ይላአቸዋል ።
Re: መፈንቀለ መንግስት!! ጃዋር መሀመድ ታከለ ኡማ እና ሽመስል አብዲሳ በጋላ አብይ አህመድ ላይ መፈንቀለ መንግስት ሊያደርጉ ጫፍ ላይ ደረሰዋል!!
Posted: 07 Aug 2023, 17:23
by Wedi
Horus ያኔ ወያኔ ወደ ደብረ ሲና ስትቃረብ እነ ሽመልስ አብዲሳ እነ ጃዋር መሀመድ እንዲሁም አባ ዱላ እና ታከለ ኦማ በአብይ ላይ መፈንቀለ መንግስት ሊያደርጉ ጫፍ ደረሰ ነበር፡፡ ጀንራል ባጫና እና የክፍተኛው ፍርድ ቤት ፕሬዚዳንት የነበረችውን መዙህ ቡድን ውስጥ ነበሩ፡፡ ይህ ቡድን ለጠቅላይ ሚስተርነት ያዘጋጁት ታከለ ኦማን ነበር፡፡ አብይ አህመድ ይህን ጉዳይ ስለሚያውቅ ነው እነ ታከለ ኡማን፣ ባጫ ደበሌን እና ዳኛ ማዕዛ አሸነፊን ከስልታናቸው ያባረራቸው እና ብትንትናቸውን ያወጣው!! እንዲያውን በወቅቱ ዳኛ ማ ዕዛ አሸናፊን ከስልታን ሲባርራት ከቢሮ ብዛውን አስጠርቶ "አንች ከዚህ እና ከዚያ ወሬ አመላልሽ" ብሎ ነው የሰደባት!!
Re: መፈንቀለ መንግስት!! ጃዋር መሀመድ ታከለ ኡማ እና ሽመስል አብዲሳ በጋላ አብይ አህመድ ላይ መፈንቀለ መንግስት ሊያደርጉ ጫፍ ላይ ደረሰዋል!!
Posted: 07 Aug 2023, 17:46
by Union
ታከለ ይቅርታ አድርጉልኝ ምናምን እያለ ሲፎግር የነበረው አንድ ምክንያት ይህ ነው። ሰላማዊ አስመስለው ወደ ስልጣን ሊያመጡት ማለት ነው እነ አሜርካ

Re: መፈንቀለ መንግስት!! ጃዋር መሀመድ ታከለ ኡማ እና ሽመስል አብዲሳ በጋላ አብይ አህመድ ላይ መፈንቀለ መንግስት ሊያደርጉ ጫፍ ላይ ደረሰዋል!!
Posted: 07 Aug 2023, 17:49
by euroland
union wrote: ↑07 Aug 2023, 17:46
ታከለ ይቅርታ አድርጉልኝ ምናምን እያለ ሲፎግር የነበረው አንድ ምክንያት ይህ ነው። ሰላማዊ አስመስለው ወደ ስልጣን ሊያመጡት ማለት ነው እነ አሜርካ
Shhhhh Wisheye
Let Ethiopian discuss their internal matter; የእርጎ ዝንብ አትሁኚ።
Re: መፈንቀለ መንግስት!! ጃዋር መሀመድ ታከለ ኡማ እና ሽመስል አብዲሳ በጋላ አብይ አህመድ ላይ መፈንቀለ መንግስት ሊያደርጉ ጫፍ ላይ ደረሰዋል!!
Posted: 07 Aug 2023, 18:24
by Horus
Wedi wrote: ↑07 Aug 2023, 17:23
Horus ያኔ ወያኔ ወደ ደብረ ሲና ስትቃረብ እነ ሽመልስ አብዲሳ እነ ጃዋር መሀመድ እንዲሁም አባ ዱላ እና ታከለ ኦማ በአብይ ላይ መፈንቀለ መንግስት ሊያደርጉ ጫፍ ደረሰ ነበር፡፡ ጀንራል ባጫና እና የክፍተኛው ፍርድ ቤት ፕሬዚዳንት የነበረችውን መዙህ ቡድን ውስጥ ነበሩ፡፡ ይህ ቡድን ለጠቅላይ ሚስተርነት ያዘጋጁት ታከለ ኦማን ነበር፡፡ አብይ አህመድ ይህን ጉዳይ ስለሚያውቅ ነው እነ ታከለ ኡማን፣ ባጫ ደበሌን እና ዳኛ ማዕዛ አሸነፊን ከስልታናቸው ያባረራቸው እና ብትንትናቸውን ያወጣው!! እንዲያውን በወቅቱ ዳኛ ማ ዕዛ አሸናፊን ከስልታን ሲባርራት ከቢሮ ብዛውን አስጠርቶ "አንች ከዚህ እና ከዚያ ወሬ አመላልሽ" ብሎ ነው የሰደባት!!
እግጅ እጅግ ትክክል! እኔ ከጓደኞቼ ጋር ስለ ባጫ ብዙ ተወያነን ። ባጫ አስኮ ተወልዶ ያደገ እልም ያለ ያዲሳባ ልጅ ዘፋኝ የነበረና ዳንስ የሚወድ እኛን የሚመስል ሰው ስለሆነ እወደው ነበርና ሲያባርረው ገባኝ ። ተታከለ ኡማ አጎት ጸጋዬ ገብረ መድህን ስለነበር እና የግድቡ መሃንዲስ የመሳሰሉትን ሰው የሚወዳቸውን ሰዎች ሲያባርር የመሰለኝ በሸዋ ኦሮሞና በጂማ ኦሮሞች መሃል የበላይነት ፉክቻ ተነስቶ ነው ብዬ ተውኩት ። ታከለን ለትምህርት ብሎ ዲ ሲ ሲልከው እኛ ከስልጣን ማባረር እንደሆነ ደምድመን ነበር ።
ከሶስት ቀን በፊት መላኩ ዪልማ የአዲስ ሚዲያ (ለአቢይ የሚያጋድል) ታከለ ኡማ ተቃዋሚ ሆኖ አሜርካ ውስጥ እያስተባበረ ነው ሲል ያ ወሬ ካቢይ እንደ ተሰጠው ገባኝ ። እነመሳይ እንኳ ሪፖርት አላደረጉትም ። ያኔ ነው ዋናው የሸኔ ፋይናንሲየር የሪፍት ቫሊው (ስሙ ጠፋኝ) ጋራ አሜሪካ እየተዶለተ እንደ ሆነ የገባኝ ። ጃዋርም ሚኒሶታ መጣ ።
የኔ ጥርጣሬ አሜሪካኖች ይኖሩበት ይሆኖን ወይ? የሚለ ነው ። አባዱላና ያ ኦሊጋርክ አበረው ነው በማታዋ በግ እያሳረዱ ሚያመሹት ።
The Dictator's Handbook ጨርሶታል ! የዲክታተሩ ቁልፍ ምሰሶ መፍረስ ሲጀምር ማብቂያው ነው ይላል ። እነዚህ ናቸው ቁልፍ የወረሙማ ቁልፍ ምሰሶ !!! ፋኖአዊ አማራ መበርታትም መጠንቀቅም አለበት ። ሰዎቹ ፕላን ሃ፣ ፕላን ለ ፣ ፕላን መ አላቸው ።