Page 1 of 1
የኢትዮጵያ ፋኖ!
Posted: 07 Aug 2023, 13:41
by Horus
የአማራ ፋኖ ወደ ኢትዮጵያ ፋኖ ማደጉ የግዜ ጉዳይ ብቻ ነው ። ይህ ለምን እንደ ሚሆን በሰፌው እንመለስበታለ ።
ለአሁኑ ግን የሚሆነው ይህ ነው ።
(1) የፖለቲካ ሳይንስ፡ በአንድ የ3ኛ አለም ማህበረሰብ ውስጥ የፖለቲካ ቀውስና አብዮታዊ ሁኔታ ሲፈጠር (እንደ ዛሬይቱ ኢትዮጵያ) የመከላከያ ሰራዊት አባላት በመደብ፣ በጎሳ ግንዳቸው ወይም ፖለቲካ አቋማቸው ይከፋፈላሉ! ይህ ሳይንስ ነው ። በነዚህ አገሮች ውስጥ የሚሊታሪው ተቋም ያገሪቱ ሕዝቦች (መደብና ጎሳና አመለካከት) ስብጥር መስተዋት (ሪፍሌክሽን) ነው ።
ስለሆነም አቢይ ባስቸኳይ መከላከያን ካማራና ከሞሮሙማ ዘበኝነት አውጥቶ ወደ አገር ጥበቃና ሚሊታሪ ካምፕ ካልመለሰ አይደለም የወታደሮች ፋኖ መሆን የጦር ክፍሎች እርስ በርስ ዉጊያ ይከተላል! ይህ የፖለቲካ ሳይንስ ነው!
(2) ዛሬ የወረሙማ ወታደራዊ አገዛዝ ክልሎች ሁሉ የአማራን ወረራ እንዲደግፉና ቆሎና ፍየል እንዲያዋጡ ጠይቋል ። ይህም ማለት እራሱ ወረሙማ የአማራ ጥያቄ የኢትዮጵያ ጥያቄ አንዲሆን እየረዳን ነው ። አሁን እንግዲህ መላ ኢትዮጵያ በዚህ ወረራ ላይ ጎራ በመያዝ ያማራ ፋኖ ወደ ኢትዮጵያ ፋኖ ይለወጣል።
(3) ወረሙማ ደሴን፣ ጎንደርን፣ ባህር ዳርና ደብረ ብርሃንን ላለ መልቀቅ የሞት ሽረት ዉጊያ ያደርጋል ። አስፈላጊ ከሆነ ጦርነቱ የተራዘመ ፕሮትራክትድ ፒፕልስ ዋር ሊሆን ይችላል። አቢይ ይህን ሞት ሽረት የሚያደርገው በመሰረቱ ከአማራ ሙሉ በሙሉ ከተባረረ በኋላ በምንም አይነት 4 ኪሎ ውስጥ ሊቆይ እንደ ማይችል ስላረጋገጠ ነው ።
የአማራ ማሸነፍ ምርጫ አይደለም፣ ግዴታ ነው ።
Re: የኢትዮጵያ ፋኖ!
Posted: 07 Aug 2023, 14:06
by Horus
(4) ሌላው ቁልፍ ጉዳይ የወራዊው ጦር ትኩረትና አሰላለፍ ለመከፍፈልና ማዳከም እንዲቻል እንደ ምንም ብሎ የመሃል አገር እና የደቡብ ፋኖ ግምባር መክፈት እጅግ አስፈላጊ ነው ።
Re: የኢትዮጵያ ፋኖ!
Posted: 07 Aug 2023, 14:36
by Horus
ፋኖ ተሰማራ ፋኖ ተሰማራ
እንደነ አባገስጥ እንደነጎመራ
በዘቢደር ግባ በግቤ በጉራ
ከጋዘኞቹ ጋር በጋሞቹ ጎራ!
Re: የኢትዮጵያ ፋኖ!
Posted: 07 Aug 2023, 14:46
by Tigray People
Garbage thieves AQATARI Garage Horus
The Oromo people and Oromo Liberation Front as well as P.P party are sharpening their knives to come after Gurages, Amhara, Eritreans in Oromo region and Addis Ababa and take all your properties and deport you.
Meanwhile keep writing your garbage illiterate low IQ threads on this site that no one's read.
Don't forget you were the number one worshippers of abiy Ahmed,pow p.p party and the pentes just few months ago celebrating the genocide on innocent defenseless Tigray People.
The god of Tigray People will punish their enemies.And it has started.
Below video is how the heroic Tigray People killed all the invaders chasing them to the gate of Addis ababa and they are not done yet.Stay tuned.
Re: የኢትዮጵያ ፋኖ!
Posted: 07 Aug 2023, 14:52
by Horus
Tigray People wrote: ↑07 Aug 2023, 14:46

አንተ ቆርቆሮ ለቃሚ የባንዳ ልጅ!
Re: የኢትዮጵያ ፋኖ!
Posted: 07 Aug 2023, 14:59
by Abere
ሆረስ፥
እግዜር ዙፋኑን ምድር ላይ ዘርግቶ ችሎት ሲያስችል እያየን ነው። ጥፍራም ኦሮሙማ እና ከይሲ ምቀኛ ወያኔን ተራ በተራ እየገረፋቸው ነው። እግዜር ሲቆጣ ልምጭ አይቆርጥም እንድሁ ድንገት አንዱን አስነስቶ ያስለበልበዋል እንጅ። ተላላኪው የትግሬ ወያኔ ፈረንጅ በሰጠው ሚሳይል እና ዘመናዊ መሳርያ እርሱ እንዳመረተው አድርጎ ሲንቀባረር ተራ የአማራ ገበሬ ዱላ እና ምንሽር ይዞ የታጠቀውን ተቀበለው፤ ሴረኛው ኦሮሙማ ከድል በሗላ ገና በማለዳው ያንኑ የተላላኪነት ግብር ለማስቀጠል ኢትዮጵያን በደንደሷ ለማረድ ሲዘጋጅ አሁን እግዜር ተጸየፈው እና የአማራ ገበሬን ላከበት። ዳዊት በጠጠር ጎልያድን እንደ ዘረረው አሁን ሴት እና ህጻን አራጁ ኮልኮሌው ቅምጥሉ ኦሮሙማ እጁን አንከርፍፎ እየተማረከ ጥቁር ክላሽ እቀማለሁ ሲል ታንክ እና አየር መቃወሚያ ዙ-23 እያስረከበ ነው። የኢትዮጵያ አምላክ አያንቀላፋም። 80% በሚሆነው የኢትዮጵያ ህዝብ ላይ የጽንፈኛ ትግሬ ኦሮሞ የበላይነት እጭናለሁ ማለት የድፍን ኢትዮጵያን ህዝብ ያነቃንቃል።
Horus wrote: ↑07 Aug 2023, 14:36

Posted: 07 Aug 2023, 15:00
by Tigray People
Coward Ascari Horus
You were worshipping abiy Ahmed,pow p.p party, Eritreans, Arab emirate, turkey, Russian, China,white people,to invade Tigray to commit genocide on innocent defenseless Tigray People but the Tigray People killed the invaders all the way to addis ababa.
How can you call yourself Ethiopian and Orthodox after worshipping all those foreign invaders and Muslim countries who invaded a black nation Tigray?
Anta qoshasha Gimatame coward gurage we shall see who will save you from the axes of Oromo people and Oromo liberation front who are counting the clock to come after gurage.
Re: የኢትዮጵያ ፋኖ!
Posted: 07 Aug 2023, 15:06
by Abere
Re: የኢትዮጵያ ፋኖ!
Posted: 07 Aug 2023, 15:35
by Horus
አንተ ወያኔ ምን አድርግ ነው እምትለኝ! እኔኮ ነጭ ነጯን እውነት ነው ምነግርህ ። ያንተ ጫታም ጌታህ በውስኪና ሃሺሽ (በፋት ማለት ነው) እየጦዘ ሲለፋደድ እንዴት ወድቆ እንደ ሚረሳ ስነግርህ ነበር ። ያንተ ሰካራም ጫታም ተረስቷል ። አሁን ደሞ የሱ ዉሃ ተሸካሚዎች እነ ዲዲቲን ነጩን እውነት እየነገርኳቸው ነው ። ወደቀው ይረሳሉ ።
አንተን አንድ ነገር ልንገርህ ። አማራ አሁን እስካፍንጫው አለ በሚባል ብረት እየታጠቀልህ ነው ። ሰብሰብ ብለህ በሰላም ኑር! የምለው ነገር የሚገባህ ከሆነ!!
አዲሳባና ደቡብ ስላለህ የተሰረቀ ንብረት የሰሜኑ ዘፈን ደቡብ ሲከፈት ትሰማዋለህ !!! አሁን እንደ ህጻን ያዛውንቶች ጨዋታ አታበላሽ !!!
Re: የኢትዮጵያ ፋኖ!
Posted: 07 Aug 2023, 16:06
by Union
"አንተ ቆርቆሮ ለቃሚ የባንዳ ልጅ"
Horus wrote: ↑07 Aug 2023, 14:52
Tigray People wrote: ↑07 Aug 2023, 14:46
Garbage thieves AQATARI Garage Horus
The Oromo people and Oromo Liberation Front as well as P.P party are sharpening their knives to come after Gurages, Amhara, Eritreans in Oromo region and Addis Ababa and take all your properties and deport you.
Meanwhile keep writing your garbage illiterate low IQ threads on this site that no one's read.
Don't forget you were the number one worshippers of abiy Ahmed,pow p.p party and the pentes just few months ago celebrating the genocide on innocent defenseless Tigray People.
The god of Tigray People will punish their enemies.And it has started.
Below video is how the heroic Tigray People killed all the invaders chasing them to the gate of Addis ababa and they are not done yet.Stay tuned.
አንተ ቆርቆሮ ለቃሚ የባንዳ ልጅ!
Re: የኢትዮጵያ ፋኖ!
Posted: 07 Aug 2023, 16:20
by Horus
Abere wrote: ↑07 Aug 2023, 14:59
ሆረስ፥
እግዜር ዙፋኑን ምድር ላይ ዘርግቶ ችሎት ሲያስችል እያየን ነው። ጥፍራም ኦሮሙማ እና ከይሲ ምቀኛ ወያኔን ተራ በተራ እየገረፋቸው ነው። እግዜር ሲቆጣ ልምጭ አይቆርጥም እንድሁ ድንገት አንዱን አስነስቶ ያስለበልበዋል እንጅ። ተላላኪው የትግሬ ወያኔ ፈረንጅ በሰጠው ሚሳይል እና ዘመናዊ መሳርያ እርሱ እንዳመረተው አድርጎ ሲንቀባረር ተራ የአማራ ገበሬ ዱላ እና ምንሽር ይዞ የታጠቀውን ተቀበለው፤ ሴረኛው ኦሮሙማ ከድል በሗላ ገና በማለዳው ያንኑ የተላላኪነት ግብር ለማስቀጠል ኢትዮጵያን በደንደሷ ለማረድ ሲዘጋጅ አሁን እግዜር ተጸየፈው እና የአማራ ገበሬን ላከበት። ዳዊት በጠጠር ጎልያድን እንደ ዘረረው አሁን ሴት እና ህጻን አራጁ ኮልኮሌው ቅምጥሉ ኦሮሙማ እጁን አንከርፍፎ እየተማረከ ጥቁር ክላሽ እቀማለሁ ሲል ታንክ እና አየር መቃወሚያ ዙ-23 እያስረከበ ነው። የኢትዮጵያ አምላክ አያንቀላፋም። 80% በሚሆነው የኢትዮጵያ ህዝብ ላይ የጽንፈኛ ትግሬ ኦሮሞ የበላይነት እጭናለሁ ማለት የድፍን ኢትዮጵያን ህዝብ ያነቃንቃል።
Horus wrote: ↑07 Aug 2023, 14:36
ፋኖ ተሰማራ ፋኖ ተሰማራ
እንደነ አባገስጥ እንደነጎመራ
በዘቢደር ግባ በግቤ በጉራ
ከጋዘኞቹ ጋር በጋሞቹ ጎራ!
አበረ፣
በሃረጉ መጀመሪያ ላይ በቁ 3 እንዳልኩት አቢይ አህመድ ከጎንደር፣ ባህር ዳር፣ ደሴና ደብረ ብርሃን ከተባረረ ከ4 ኪሎ እንደ ተባረረ ቁጠረው። ስለዚህ እነዚህ 4 ከተሞች ላይ ብዙ ብዙ ዉጊያዎችን እናያለን ። ብዙ ግዜ እንዳኩት ግዴታ ከሆነ ፋኖ ወደ ሙሉ በሙሉ ወደ ሽምቅ ዉጊያ ገብቶ አቢይን ቀስ እያለ ያደማዋል ። ዞሮ ዞሮ ጦርነቱ በፍጥነት አለቀም በቀስታ አማራ ኃይሉን እያገዘፈ ነው ። በጦር፣ በቁሳቁስና የሰለጠነ ወታደር ብዛት ። ፋኖ በሁለቱም መንገድ አሸናፊ ነው ።
ሌላው አቢይ አማራ ውስት መዋጋት ብቻ አይሆን አዲሳባን ለመከላከል መሃል አገርና ደቡብ እራሱ የቶርነት ቀጠና ይሆናል ። ይህ ሁሉ ለለውጥ ያጎፈረው አገር አቀፍ ፋኖን ያጎመራዋል !!
ዲዲቲ ግን ዛሬ በመትረፉ ፈንድቋል! ሞት በዘገይ የቀረ ይመስላታል እንዲሉ!