Page 1 of 1

ግልጽ ደብዳቤ ለደደቡ ዲ ዲ ቲ !

Posted: 07 Aug 2023, 02:06
by Horus
የፖለቲካ ሳይንስ፡ በአንድ የ3ኛ አለም ማህበረሰብ ውስጥ የፖለቲካ ቀውስና አብዮታዊ ሁኔታ ሲፈጠር (እንደ ዛሬይቱ ኢትዮጵያ) የመከላከያ ሰራዊት አባላት በመደብ፣ ወይም በጎሳ ግንዳቸው ይከፋፈላሉ! ይህ ሳይንስ ነው ። በነዚህ አገሮች ውስጥ የሚሊታሪው ተቋም ያገሪቱ ሕዝቦች (መደብና ጎሳ) ስብጥር መስተዋት (ሪፍሌክሽን) ነው ።

ስለሆነም አቢይ ባስቸኳይ መከላከያን ካማራና ከሞሮሙማ ዘበኝነት አውጥቶ ወደ አገር ጥበቃና ሚሊታሪ ካምፕ ካልመለሰ አይደለም የወታደሮች ፋኖ መሆን የጦር ክፍሎች እርስ በርስ ዉጊያ ይከተላል! ይህ የፖለቲካ ሳይንስ ነው!

ይድረስ ለሃሬው ዲ ዲ ቲ!




Re: ግልጽ ደብዳቤ ለደደቡ ዲ ዲ ቲ !

Posted: 07 Aug 2023, 02:41
by Horus