የአብይ መከላከያ እዘጭ እምቦጭ የሆነ የባህርዳር እና ጎንደር አልሞት ባይ ተጋዳይ ሙከራ ውጤቱ ዜሮ ነው። በሁሉም አቅጣጫ በፋኖ እና በህዝብ ተከቧል ውቅያኖስ መሀል ከሰማይ የወደቀ
Posted: 06 Aug 2023, 18:53
የአብይ መከላከያ እዘጭ እምቦጭ የሆነ የባህርዳር እና ጎንደር አልሞት ባይ ተጋዳይ ሙከራ ውጤቱ ዜሮ ነው። በሁሉም አቅጣጫ በፋኖ እና በህዝብ ተከቧል ውቅያኖስ መሀል ከሰማይ የወደቀ ድንጋይ(አስትሮይድ) ነው። የት ይሄዳል። አዋሽ ወንዝ ሁኗል።
Assuredly, PP-OLF is defeated 100% in Amhara region.
Assuredly, PP-OLF is defeated 100% in Amhara region.