Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Abere
Senior Member
Posts: 15405
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

የአቦዬን መገበሪያ የበላች አይጥ ይሉ ዘንድ የደብረኤልያስን ቅዱሳብ አባቶች እና እናቶች የጨፈጨፈው ኦሮሙማ እዛው በላች እዛው ቀረች ሆነ። ትውልድ ይማር እግዚአብሄር በእውኑ ይገለጣል

Post by Abere » 06 Aug 2023, 17:37

የአቦዬን መገበሪያ የበላች አይጥ ይሉ ዘንድ የደብረኤልያስን ቅዱሳብ አባቶች እና እናቶች የጨፈጨፈው ኦሮሙማ ወታደር እዛው በላች እዛው ቀረች ሆነ። ትውልድ ይማር እግዚአብሄር በእውኑ ይገለጣል - በስራው።


ሌላው በማንኛውም መንገድ ቢሆን ክህደት መፈጸም አስጸያፊ ብቻ ሳይሆን የጥፋት ሃጥያት እና መንገድ ነው። ይህንም እግዜር ለዚህ እድለኛ ትውልድ እያሳየው ነው። ከሃዲነት ከአብይ አህመድ መዳረሻ ማየት ብቻ በቂ ነው።

አብይ አህመድ 3 ወር ባልሞላ አጭር ጊዜ ውስጥ የአማራን ደግ ህዝብ አብሮት ከጎኑ የቆመውን የአማራ ታሪካዊ ጥላት ወያኔ ጋር የፓለቲካ ዝሙት በመፈጸም ካደው ለሞት አሳልፎ ሰጠው። እግዚዘብሄርም አብይ አህመድን ተጸየፈው - ትዕቢቱንም እየበታተነው ነው። ይህ ትምህርት ነው። ብልጥ ከሌላ ይማራል እንድሉ ከዚህ አይነት ተግባር ይሰውረን።