Page 1 of 1

አማራ ክልል የአብይ ጦር በገፍ ተማርኳል አርባምንጭ ክተት ጠርቷል

Posted: 06 Aug 2023, 17:09
by Abere

አማራ ክልል የአብይ ጦር በገፍ ተማርኳል አርባምንጭ ክተት ጠርቷል

Re: አማራ ክልል የአብይ ጦር በገፍ ተማርኳል አርባምንጭ ክተት ጠርቷል

Posted: 06 Aug 2023, 17:17
by TesfaNews

Re: አማራ ክልል የአብይ ጦር በገፍ ተማርኳል አርባምንጭ ክተት ጠርቷል

Posted: 06 Aug 2023, 18:55
by TesfaNews
😂 :lol: :lol: ከተማዋ በብልጽግና ላይ ድንጋይ ሊወረውር ወጣ :lol: :lol: 😂😂😂😂😂😂😂😂😂

Re: አማራ ክልል የአብይ ጦር በገፍ ተማርኳል አርባምንጭ ክተት ጠርቷል

Posted: 06 Aug 2023, 19:26
by Abere
ማርኮ መታጠቅ ትልቅ የጀግንነት ባህል ነው። ባዶ እጁን ሂዶ ማርኮ ታጥቆ የሚገባ ህዝብ ነው።

ወያኔ 27 አመታት የጦር መሳርያ አማራ እጅ እንዳይገባ የምትችለውን ሁሉ አድርጋ በአንጻሩ ግን ትግራይን እንደ አንድ አገር በመከላከያ ደረጃ አስታጣቃ ነበር። መጨረሻ ላይ ግን አማራ ዘንድ ታጥቃ ገብታ ተማርካ አስታጥቃ ተመለሰች። አሁን በተራው ተረኛው ኦነግ ድሽቃ እና ሞርታር ታጥቆ ገባ እየተቀበሉት ነው። ዙ-23 ፋኖ አልነበረውም። አሁን ማርኮ አየር ማረፊያዎችን እና በረራዎችን እየተቆጣጠራቸው ነው። ትጥቅ ከልብ ውስጥ እንጅ በትካሻ መሸከም አይደለም - ጀግና ያስወረደዋል።

TesfaNews wrote:
06 Aug 2023, 18:55
😂 :lol: :lol: ከተማዋ በብልጽግና ላይ ድንጋይ ሊወረውር ወጣ :lol: :lol: 😂😂😂😂😂😂😂😂😂